**🛑ህያው ምንጭ ክፍል 14 ||  በነብይ ፍራኦል ለገስ || #Revelation_TV ||  @PROPHETFIRAOLLEGESE ​ — Transcript & SRT | SozAI**
Source: https://sozai.app/transcript/live-source-part-14-prophet-firaol-leges/

## Full Transcript — Download SRT & Markdown

00:01

Speaker A

ህያው ምንጭ የሚለውን ትምህርት እያየን ነው። ያለነው ባለፈው ሳምንት እየሃሳባችን ምንጭ እየሱስ ነው። የሃሳባችን ምንጭ እየሱስ ነው በሚል አይተናል። አይደል። ከዛ ዮሐንስ 14፥3 ተነስተን መንፈስ ቅዱስ እየሱስ ክርስቶስ ከኔ ወስዶ ምን ይላችኋል? ለናንተ ይሰጣችሁ። በጣም ኮስገራሚ ነገር ነው። እየሱስ ወደ ምድር ምድር

00:30

Speaker A

ከመምጣቱ በፊት የተነገረው ትንቢት በኢሳያስ 61 ላይ ምንድን ነው? የእግዚአብሔር መንፈስ በእኔ ላይ ነው። የማን መንፈስ? የእግዚአብሔር መንፈስ በእኔ ላይ ነው። ትንቢት ነው። እየሱስ ሲወለድ አንድ ነገር ይሆናል አለ። የእግዚአብሔር መንፈስ በኢየሱስ ላይ ይሆናል። ይሆናል። ከዛ ከ6 ቁጥር አንድ ጀምራችሁ አንብቡት።

00:50

Speaker A

ምን እንደሆነ መንፈሱ እሱ ላይ ስላለ ምን ምንገ እንደቀጠለ ማለት ነው። አሁን እየሱስ ምዕራፍ አራት ላይም ይደግመዋል። ሉቃስ ላይ የጌታ መንፈስ በኔ ላይ ነው። ስለዚህ እየሱስ ልክ ሊሄድ ሲል ሊሄድ ሲል በጣም ነው የገረመኝ። ዛሬ ምንድን ነው የገረመው? አትሉኝም። ሉክ ምዕራፍ 16 ቁጥር አምስት

01:13

Speaker A

ላይ እንግዲህ ወደ ላከኝ እሄዳለው። ይሁን እንጂ ከናንተ የምትሄደው የት ነው ብሎ የሚጠይቀኝ የለም። ቁጥር ስድስት ይህን በመናገር ይልባችሁ። በሃዘን ተሞልቷል። ነገር ግን ይቺ ነው የገባች ነገር። ግን እውነት እላችኋለሁ። እየሱስ እየማለ ነው። ምን እላችኋለሁ? እውነት እላችኋለሁ። መሄዴ ይበጃችኋል። እየሱስ እዚህ ካለ

01:41

Speaker A

ሰው ሆኖ ስለመጣ ሊሆን የሚችለው የት ነው? አንድ ቦታ ነው። እየሩሳሌም ካለ እየሩሳሌም ነው። ገሊላ ካለ ገሊላ ነው። ናዝሬት ካለ ናዝሬት ነው። 12 ሰው ካስተማረ 12 ሰው ነው። የሚያስተምረው 20 ሰው ካስተማረም 20 ሰው በቃ። አምስት ሺህ ሰው መግቧል። ካል አምስት

02:00

Speaker A

በቃ ሜጋ ቸርች ይኖረዋል። መቶ ሺ ሰው ካልን እዛው መቶ ሺ በቃ። ኢየሩሳሌም ላይ ነው። ትልቅ ቸርች። አሁን እየሱስ ኖኖኖ እንደዛ ባታዝኑ ይሻላል። ምን ባት ቢሄድ ይሻላቹ? የኔ መሄድ በጣም ኢምፖርታንት ለማናንተ። ክብር ለኢየሱስ። እንኳን እየሱስ መጣ። እንኳን ሞተ። እንኳን ሄደ

02:25

Speaker A

እንኳን ይመጣል። ደግሞ ምን ይላል? ይመጣል። ሲመጣ እንኳን መጣ እንለዋለን። አሜን? ከሄድን አብረን እንመጣለን። ከጠበቅነው ደግሞ እናገኘዋለን። እንደዛ ነው። ክሄድን አብረን እንመጣለን። ከጠበቅነው ደግሞ ዋው ዌልካም እንላለን። እና እኔ ብሄድ ይሻላችኋል። እኔ ካልሄድኩ አጽናኙ ወደናንተ አይመጣም። ከሄድኩ ግን እርሱ ወደ እናንተ ምን ይላል? እልኳለው። ይመጣል። ይሄ

02:51

Speaker A

በእዮል መሃፍ ላይ ያለው ትንቢት ምዕራፍ ሁለት ላይ የሚፈጸምበት። በወንድና በሴት ልጆቼ ላይ መንፈስ መንፈሴን አፈሳለሁ የሚለው አሀብ የገባው የተስፋ ቃል እየሱስ ክርስቶስ ሲሄድ የሚፈጸም ነው። ኦኬ። አሁን የትንቢቱ ፉል መሆን አይደለም። ወይም መፈጸም አይደለም። ባይፈጸም ቢፈጸም ቁም ነገሩ የተፈጸመው ፍጻሜ እኔን

03:13

Speaker A

አድሬስ ስላረገኝ ነው። የሆነ ሰው እንደዛው ማሰብ ከቻለ ትንቢቱ ሲፈጸም በል። እስቲ እኔን አድሬስ ያደረገኝ። በልዩ መጽሐፍ ምራቱ ላይ ያለው መንፈስ ቅዱስ ይመጣል የሚለው ትንቢት ሲፈልግ እኔንም አገኘኝ። እዚህ ጋር ያላችሁትም ሁላችሁንም አገኛችሁ። ህልም አያችሁ ራዕይ አያችሁ ጌታን አያችሁት። አቤት የእግዚአብሔርን ቃል

03:35

Speaker A

በራላችሁ ለምን ትንቢቱ እየተፈጸመ ነው? አንተን አድሬስ አረገ። እዛ ጋር የተነገረው ቃል። እኛ ቤት መጣ። እናንተ ቤት መጣ። ክብር ለእየሱስ ይሁን። ለዛ ነው። እንኳን ሄድለው። እየሱስ ባህርድ ኖሮ መንፈስ ቅዱስ አይመጣም። መንፈስ ቅዱስ ካልመጣ ደግሞ እየሱስን አናቀውም። እንዴት እናውቀዋለን? እየሩሳሌም ብለን አንሄድ። ፈለጋ መዳና አናውቅ። የመስቀል ስራ

03:57

Speaker A

አናውቅ። ህይወት ትንሳኤ አናውቅ። ሰማያዊ ህይወት አናውቅ። የዘላለም ህይወት አናውቅ። የእዳ ስር አናውቅ። የክርስቶስን ደም አናውቅ። ብለሲን አናውቅ። ቸ በባርነት ውስጥ ነበር። ምንቆየው እንኳን ሄደን። ለዛ ነው። የስኖን እንዳታዝኑ። መሄዴ በጣም አስፈላጊ ነው። ለምን? እኔ ካልሄድኩ ሰማይ የገባውን ፕሮሚስ ምን አይለውም። አይከፈትም። ለዛ ነው። አንዳንድ ትንቢቶቻችሁ

04:24

Speaker A

በህይወታችሁ ውስጥ

04:46

Speaker A

መቼ ነው እየሱስ መጥቶ ሞቶ ሲያርግ ነው አሜን ጌታ መንፈስ ቅዱስ በሉ በዚችው መንፈስ ትንቢቴ እንዲፈጸም ትንቢቴ እንዲፈጸም አገናኘ መውጣት ካለብኝ እንደወጣው መሆን ያለብኝ ቦታ እንደሆን አይኖቼን ክፈትን ግልጽ ነው ሃሳቡ በደንብ አንዳንድ ትንቢቶች እንደዛ ነው ለምንድነው የቆየው እስካልክ እንዲህ እየጠበቀ ነው ቦታውን

05:09

Speaker A

እስክታገኝ በሚመጣበት ጊዜ አለ ይመጣል አለምን ስለ ሃጥያት ስለቅለ ፍርድ ይወቅሳል ስለ ሃጥያት ሲባል ሰዎች በኔ ስለማያምኑ ነው ስለቅ ወደ አብ ስለመሄድ ከእንግዲህ ስለማታዩ ነው ስለ ፍርድ የዚህ አለም ገዢው ስለተፈረደበት ነው ቁጥር 12 ብዙ የምነግራችሁ ነበረኝ አሁን ግን ልትሸከሙት አትችሉም ምን አለ ፓኬጅ ነው

05:35

Speaker A

ነገሩ አለ አሁን ብዙ ነግሬያችሁ አለ ስጨምርላችሁ የለም አይምሮአችሁ ውስጥ ወይም ደግሞ ልባችሁ ውስጥ ይሄን መሸከም የሚችል አቅም የላችሁም አሜን ነው እኔ በጣም ደስ ይለኛል መንፈስ ቅዱስ ታውቃለህ ትምህርት ቤት ገና ስጋ ፎር አፕል ቢያልክ ነው የምትማረው በአንድ ጊዜ የሆነ ነገር አያስተምረው አትችልም።

05:58

Speaker A

አትችልም አሁን የማንችለውን ሰዎች እኮ እንድንችል ያረገን መንፈስ ቅዱስ እንጂ ትምህርት ቤት ብንገባ አንችልም ሁላችንም አሁን እዚህ ቤት መጸለይ ሁላችሁም ትችላላችሁ መጸለይ የቻላችሁት ጎበዝ ስለሆናችሁ ፔንጤት ስለሆናችሁ ሊመስላችሁ ይችላል ኖ በናንተ ውስጥ የፈሰሰው መንፈስ ነው ያን ነገር እንድታረጉ ያረጋችሁ በደዛ በዛ መልክ መረዳት በጣም ጥሩ ነገር ነው እሺ

06:20

Speaker A

ብዙ ምነግራችሁ ነበር አሁን ግን ልትሸከሙት አትችሉም እሺ እሺ ቁጥር አስራ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ወደ እውነት ሁሉ ይመራቸዋል እርሱ ከራሱ አይናገርም የሚሰማውን ብቻ ይነግራችኋል እንዲሁም ወደፊት ስለሚሆነው ይነግራችኋል እኔ የኔ ከሆነ ወስዶ እንድታውቁ በማድረግ ያከብረኛል ይሄን ነው ባለፈው ሳምንት

06:41

Speaker A

ያየነው ይሄንን ነው የምንቀጥለው ምንጫችን ማነው አልን የሃሳብ ምንጫችን ክርስቶስ ነው አንዳንድ ግዜ የዳቦ ምንጭ ብቻ አይደለም የሚመስልን ከሆነ እየሱስ ስህተት ነው የእንጀራ ስራ ምንጭ ከሆነ ስጥ የሃሳባችን ምንጭ እንኳን እየሱስ ነው። እንዴት ማሰብ እንዳለብን እንኳን አናውቅም ነበረ ዛሬ እግዚአብሔር አይኖቻችሁን

07:01

Speaker A

ይከፍታል አሜን እስቲ ዛሬ እግዚአብሔር አይኔን ይከፍታል በሉ ሃሳቤንም ይቀይረዋል በሉ ክርስትና የሃሳብ መቀየር እይታ ነው ምትቀይረው እይታ ካልቀይር ሃይማኖት ነው የምትቀጥለው እይታ የምትቀይረው ደግሞ ማይንድ ሴት ስትቀይር ነው ምን ስትቀይር ነው ማይንድ ሴትህ ሲቀይር በነገራችን ላይ አይን ነገሮችን አይፈታም

07:26

Speaker A

ወይም አይተረጉም አይን ፎከስ ነው አይን ማለት እዚህ ጋር ያለው አይነት ማለት ነው ይሄ ነው አይደል አይን አይናችሁ ማለት እኮ ይሄውላችሁም ይሄ ነው የሁሉም አይነት ይሄ ያየውን ነገር ውስጥ ላለው ሶፍትዌር ነው ምንለው ሚልክላት ያ ሶፍትዌር ያን ነገር ምን ይለዋል ላንተ ዲሲፕሌይ ያረገዋል ያሳያል

07:45

Speaker A

የምናየው ነገር እዚህ ጋር አይደለም ትርጉም ያለው ትርጉም ያለው ውስጥ ነው። አይኑ ፎከስ ብቻ ነው የሚያደርገው። ነጭ ላይ ቢጫ ላይ ጥቁር ላይ ቢጫ ነው የሚለውም ውጭ ውስጥ ነው ጥቁር ነው የሚለውም ውስጥ ነው የሚለውም ውስጥ ነው ይሄ መስታወት ነው። ስለዚህ እዚህ ጋር መተርጎሚያው የቱ ጋር ከሆነ ውስጣችን ከሆነ

08:04

Speaker A

መስተካከል ያለበት አይናችን አይደለም መተርጎሚያው ነው ለዛ ነው እየሱስ አንድ አይንህን አውጥተህ ቢሆን መንግስት ሰማይ ብትገባ ይሻላል ምክንያቱም አይለስገባ አይ እንደ እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደ ክርስትያኖች እግዚአብሔር እንድንሆን የሚፈልገው ምንድነው? ምንጭ አለን ስንል ብዙ ጊዜ ላይ ከደሞዝ፣ ከገንዘብ ከምናምን ጋር ምናገናኘው ነገር

08:27

Speaker A

አለ። ኦፍኮርስ ነው ለዛም ነገራችን እግዚአብሔር ምንጫችን ግን ዘላለማዊ ምንጫችን የሆነው ለውስጥ ማንነታችን ነው። ለውስጥ እይታችን ነው። ምክንያቱም ዘላለማዊ የሆነ ውስጣችን ነው። ስጋችን ዘላለማዊ አይደለም ምንበላው ነገር ዘላለማዊ አይደለም አገልግሎት ዘላለማዊ አይደለም ዝማሬ፣ ትዳር ልጅ ገንዘብ ዘላለማዊ አለ ዘላለማዊ የሆነው አዲሱ ሰው ነው ምን ያለው

08:53

Speaker A

ከክርስቶስ የተወለደው ስለዚህ ከክርስቶስ የተወለደው ማንነታችን ኦልዌይዝ ትክክለኛውን ነገር እንዲመለከት ይፈልጋል ለዛ ነው ማይንዳችን ሪኒዮ ሲደረግ ሲታደስ የሚሆነው ምንድን ነው እይታችን ይቀየራል እይታችን ሲቀየር ምን እንሆናለን ምን እንሆናለን እ እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው ክብር ለሱ ይሁን በጣም እወደዋለሁ እሺ እሺ ቁጥር አሳዝህ ግን እርሱ የእውነት

09:20

Speaker A

መንፈስ በመጣ ጊዜ ወደ እውነት ሁሉ ይመራቸዋል የመጀመሪያው ወደ ምን ይመራችኋል? ወደ እውነት ሁሉ ይመራቸዋል። ምንድነው ይሄ እውነት? ይሄ እውነት ምንድነው?

09:30

Speaker A

ምንድነው መጽሐፍ ቅዱስ ሪቪልድ የሚያደርግልን? የእግዚአብሔርን እውነት ነዋ። ለምሳሌ ከጆኒና ከዘማሪ ሞገስ ማነው ትክክለኛ አይደለም የሚተረጉምልህ?

09:44

Speaker A

የሚተረጎምልህ የእግዚአብሔርን እውነት ነው። እግዚአብሔር ሞገስን ጆኒንም እንዴት ያየዋል የሚለውን ነው። ሪቪልድ የሚሆንላችሁ የሚገለጥላችሁ ነገር የእግዚአብሔር እውነት ነው። ሪቪልድ የሚደረግልኝ ዲቫይን ቱሪዝ ነው። የእግዚአብሔር ምን እውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ወደ እውነት ይመራችኋል። እውነት ወደ ሉክ እንደዚህ ቤት ያላችሁ ሰዎች ያልተማችሁም የተማራችሁም

10:08

Speaker A

እኔንም ጨምሮ እንዴት መጽሐፍ ሪቪልድ ሆነን መጠየቅ አለባችሁ እኛ ከሰው እንዴት ተለየን እንዴት ይህ ወንጌል ይሄ ስክሪፕቸር እንዴት ገባን?

10:20

Speaker A

የክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ እንዴት ገባን? እንዴት ተረዳ ነው? መንፈስ ቅዱስ ሪቪልድ አረገልን። እየሱስ ከሚያስጠነቅው ነገር ማቲዎስ መጽሐፍ ላይ ምን እንደሚል አትምሰሏቸው ይላል አይደል አህዛብን አትምሰሏቸው ማለት ነጭ ሲለብሱ ነጭ አትልበሱ ጥቁር ሲለብሱ ጥቁር አትልበሱ አይደለም እነሱ እንደሚያስቡት አታስቡ እናንተ ሪቪል የሆነ ሰዎች ናችሁ

10:44

Speaker A

ነገር የበራላችሁ ነገር የበላችሁ ይላልኝ በሉ የእግዚአብሔር እውነት የገባኝ የእግዚአብሔር የገባኝ የማን እውነት የእግዚአብሔር እውነት እውነት ብሎ የሚጠራውን እውነት እምል እግዚአብሔር ውሸት ብሎ የሚጠራውን ውሸት የምል የእግዚአብሔር እውነት የገባኝ እዚህ ቤት ያላችሁ ሰዎች የእግዚአብሔር እውነት የእግዚአብሔር እውነት ክርስቶስ ይመጣል። አሜን የእግዚአብሔር እውነት ስለሰው ልጆች እየሱስ ሞቷል

11:09

Speaker A

የእግዚአብሔር እውነት በክርስቶስ እየሱስ ደም የሃጥያት ስር አግኝተናል። የእግዚአብሔር እውነት ሰው ሁሉ ሃጢአተኛ ነበረ የእግዚአብሔር እውነት ፍቅር ነው የእግዚአብሔር እውነት ምንድነው ቸር ነው የእግዚአብሔር እውነት በጎ ነው እየሱስ ወደ እውነት ይመራቸዋል የሚሰማውን ሁሉ ይነግራችኋል እንጂ ከራሱ ምን አይለም አይናገርም የሚመጣውን የሚሰማውን እየሱስ በምድር ላይ ሲኖር

11:33

Speaker A

ሲናገር ከነበራቸው ነገሮች አንዱ ምንድነው እኔ የኔን ፍቃድ ላረግ አልመጣሁም በሌላ ማርኛ እኔ ውስጥ ያለው የማን ፍቃድ ነው ወይም የማን ቋንቋ ነው ወይም የማን ማይንድ ሴት ነው የማን አስተሳሰብ ነው እየሱስ እኔ ውስጥ አለብ እኔ ምናገረውን ከማልናገርም አለ ከራሴ አልናገርም እና ከየት

11:52

Speaker A

እያመጣ ነው የምትናገረው የአብን ነው ምናገረው ሶስ ቅዱስን መጣና እየሱስ እንደዚ ኖር እሱ ከኔ ይናገራል በሌላ ማርኛ የአብን ይናገራል የማን ይናገራል የአብን ይናገራል የኔን አይደለም የአብን ከኔ ውስደነግራችኋል ከዛስ በምትሰሙት በዛ ቃል ምን ትሆናላችሁ አለ ምን ሆና እከብራለሁ ሪቪል ይሆናል

12:14

Speaker A

ይሆላችኋል አሁን። ብርሃን ይበራላችኋል አሁን። ለዛ ነው ሁልጊዜ እኮ በብርሃን ውስጥ የምትኖሩት። በብርሃን ማለት በአምፖል ማለት አይደለም። በፀሃይ ማለት አይደለም ማይን ስለ ኮምፕሌን ስለ ኮምፕሌን አንድ ልጅ ያስተማርኩት እና ጠዋት እሺ እንዴት ነው አሁን ምናምን አልኩት። አሁን ብርሃን ብርሃን ነው የሚታየኝ

12:34

Speaker A

አለ። ምን ምንድነው? ብርሃን ብርሃን ምንም የገፈፍኩት ከዚህ ጋር ጨለማ እዚጋ ብርሃን የተካሁት ነገር የለም ማይንድ ሴቱ ላይ ነው እግዚአብሄር የሚያስቀ. የሚያስበው እንዲህ ነው ያልኩት። እግዚአብሔር የሚያስበው እንዲያሳብ ስታገኝ ብርሃን ውስጥ ትገባለን። በብርሃን የሚያስኬድ የእግዚአብሔር ሃሳብ ሲገባ ነው። አሁን እየሱስ ደግሞ እያለ ምንድነው? እናንተ በብርሃን መሄድ

12:56

Speaker A

ካለባችሁ አንድ ነገር መሆን አለበት። ከኔ የሆነውን እየወሰደ ለእናንተ ይሰጣችኋል ከዛ ይከብራል ማየሱስ ዛሬ እግዚአብሔር ብርሃን ይብራላችሁ። የሚሰማውን ሁሉ ይናገራል እንጂ ከራሱ አይናገርም የሚመጣውን ይናገራል እርሱ ያከብረኛ እለኝ ወስዶ ይነግራችኋል ከኔ ካለ ወስዶ እንዴት ይሄን ነገር መረዳት የምንችለው ጆኒ ሞባይል አለው

13:21

Speaker A

ሞገስ ያን ሞባይል አንስና ለሱ ይስጥል እንደዛ ነው እያለ ያለው እኮ ገብቶቹሃል ከኔ ካለው መሃል ላይ ማን አለ መንፈስ ቅዱስ አለ ከዛስ ትክክለኛውን ነገር ለሱ ቤት ምን ይለዋል ይሰጠዋል አሁን እናንተ የምታስቡትና እናንተ ያላችሁ ሃሳብ የናንተ መሆን አይገባውም እንዲገባም አልተፈለገም የተፈለገው አንድ ነው

13:42

Speaker A

የእግዚአብሔር እግዚአብሄር የሆነው ሃሳብ ማይንድ ይፈለጋል። የአስተሳሰብ ክፍላችሁ የህይወት ምንጫችሁ የቱ መሆን አለበት የክርስቶስ የሆነው መሆን አለበት የክርስቶስ የሚሆነው ደግሞ የክርስቶስ ነኝ የክርስቶስ ነኝ እያልክ አይደለም ኖ መንፈስ ቅዱስ እለት እለት የክርስቶስ የሆነውን አንተው ሲጨምር ሲጨምር ቃሉን ሪቪል ሲያደርግልህ ሲያበራልህ የሆነ ቀን ላይ ማናውቅ ሰው

14:05

Speaker A

ትሆናለህ ሌላ ሰው ትሆናለህ ነገሮችን የምታይበት መንገድ ይቀየራል ነገሮችን የምታይበት መንገድ ይቀየራል ሰው ሲያለቅስ አታለቅስም። ማትሆነው ነገር ይበዛል በቃ። አሜን? ለዚህ ምድር ማትሆኚው ነገር ምን ይላል? እስቲ ማልሆነው ነገር ይበዛል በል። ማይንድ ሴት እንዳትሆን ያደርጋል ምክንያቱም የዚህ አለም አይደለህማ። የዚህ ዓለም አደለሽም? የህይወት ምንጫችን ክርስቶስ

14:29

Speaker A

ነው። የአስተሳሰብ ምንጨርስቶስ ነው በሉ? የአስተሳሰብ ምን ክርስቶስ ያ ስንቶቻችን እንደዛ እያደግን እንደሆነ አላውቅም። ግን ሁልጊዜ አንድ ፋሚሊ ልጁን እንደሚጠብቀው እግዚአብሄር ሁል ጊዜ የሚጠብቀው ነገር ከኛ ይሄን አስተሳሰብ ነው። ለእግዚአብሔር በጣም ድንቅ ጥበቃው ይሄ ነው። ክርስቶስን እንድንመስል ምዕራፍ 11ኛ ቆሮንቶስ ቁጥር አንድ ላይ ጳውሎስ ምን አለ እኔ

14:54

Speaker A

ክርስቶስን እንደምመስል እኔን ምስል ክርስቶስ ሲሰቀል እኮ አላየም። ሲገረፍ አልነበረም። እና ጳውሎስ እንዴት መሰለህ በመልክ [መጮህ] ኖ። የጳውሎስ ማይንድ ሴት እንደ ክርስቶስ እያደገ ነው ያለው። አንድ ዘይት እና ውሃን ስትቀላቅሉ ምን ይሆናል? ልዩነት ይፈጠራል አይደል? በሁለቱ መሃል አንድ ሙሉ ጭቆዬ ነው ያለው ግን ምን

15:18

Speaker A

ይላል ልዩነት ይፈጠራል አንዱ ከየት ይሆናል? አንደኛውስ ልዩነቱ በደንብ ይግልጽ ይሆናል። በህይወታችን ውስጥ እንድንሆን የሚፈለገው እሱ ነው። ምን እዚህ ውስጥ ያለው ነገር እየጨመርክ ስትሄድ ዘይት ወዴት ይሄዳል? ወደላይ እወስ ወደታች እንዲሆን የሚፈልገው እሱ ነው በውስጣችን። የእግዚአብሔር ነገር እየሞላ ሲሄድ ከፍ ከፍዬ እየሞላ ሲሄድ ዘይቱ ምን እየሆነ ይሄ

15:42

Speaker A

ነው እየተደፋ እየተደፋ እየተደፋ ፋይናሊ ምኑ ብቻ ይቀራል ዋው በአንዴ ኖ ዴሊ ዴሊ አሁን መንፈስ ቅዱስ ይመጣና ምን አለበት ፕሮክቲክቲካል ይሄን ነገር ብናደርገው ጥሩ ነበር መንፈስ ቅዱስ ይመጣና በየቀኑ እኔ ውስጥ አንድ ቃል ምን ይላል ይጨምራል በሚቀጥለው ቀን አንድ ቃል ይጨምራል በሁለተኛው ቀን

16:04

Speaker A

አንድ ቃል ይጨምራል ቸርች ስመጣ ይጨመርብሃል የሆነ ቦታ ለጸሎት ስትንበረከክ ይጨመርብሃል ስትዘምር ይጨመርብሃል የሆነ ሲጨመርብህ ሲጨመርብህ የሆነ ቀን ያንተን ፈልገህ ታጠዋለህ እግዚያብሄር እንደዛ አርገህ አሜን ያርግሽ አሁን ብዙ የሚያገለን የኛ በዝቶ ነው ኢኳል እንዲሆንም አልተፈለገም ገብቶቹሃል ግማሽ ግማሽ እንዲሆንም አልተፈለገም

16:27

Speaker A

እዚጋ ዘይት እዚጋ ውሃ እንዲሆን አልተፈለገም እየሱስ የሚፈልገው ዴሊ ፍጹምነት እንድናድግ የሚፈልገው እንዴት ነው ይሄኛው ነገር እየበዛ እየተዛ እየጨመረ እየጨመረ ይትረፈረፋል ፋይናሊ የኛ የሆነዉም ይጠፋል የክርስቶስ የሆነው ብቻ ሙሉ እኛን ምን ይለናል ይሞላናል ከዛ የአስተሳሰብ ምንጫችን ማይንድ ሴታችን ከየት ይሆናል ከገባብን ነገር ስለሚሆን ለእግዚአብሔር የክብር

16:51

Speaker A

ቃል እንሆናለን ለምን እግዚአብሔር የሚያከብረው የእግዚአብሄር ሃሳብ አይነት ነው እግዚአብሔርን የሰው ሃሳብ አክብሮት አያውቅም የሚያከብረው የእግዚአብሄር የራሱ አይነት ሃሳብ ነው ተምታችሁ በጣም ቅን ሃሳብ ስላሰባቹ በጣም ፖዘቲቭ ስለሆናችሁ በጣም ምናምን ስለሆንክ አታከብረው የምታከብረው መንፈስ ቅዱስ ባንተ ውስጥ የጨመረውን የእግዚአብሔር አይነት ሃሳብ ማሰብ ሲጀምር

17:14

Speaker A

ነው። አገልግል አታገልግል እግርህን ቁረጥ አንዳንዶች ከተማ ላይ እንሰብካለን ይላሉ ሜዳ ላይ ወጥተው አንዳንዶች ተራራ ላይ የትኛውም ቦታ በጣም ጥሩ መስበካቹ ነገር ግን ያ የእግዚአብሔር ፍቃድ ካልሆነ ያ የተነሳው ከኢየሱስ ሞት ካልሆነ ያንድ ሴት የመንፈስ ቅዱስ ካልሆነ ዋጋ የለውም ዋጋ የለውም አንዳንድ ሰዎች በጣም ጻድቅ ለመሆን

17:37

Speaker A

ሲሞክሩ ሞቷል ፈንድተው ሞቷል ጽድቃችን ክርስቶስ ነው ጽድቅ አንጨምርም ማይንድ ሴት ነው ምንጨምረው ጽድቃችን ክርስቶስ ነው አንድ ጊዜ የመርገም ጨርቅ ነው ያለን ሰለኛ ባዶ ሆኖ ተዋርዶ ጻድቅ ሆኗል በእሱ ውስጥ ጽድቆ ሆነናል መንፈስ ቅዱስ እለት እለት በኔ በናንተ ህይወት በዚህም ቤተክርስቲያን በምድር ላይ ሊያደርግ የሚፈልገው

17:57

Speaker A

የመጣው እየሱስ የሚከብርበት ነገር የሱስ የሆነን እኛ ውስጥ መጨመር ነው የሚፈቅድ ሰው ካለ እለት እለት ይጨመርልህ እለት እለት ላይገባን ይችላል። በእርግጣውን እዚህ ቤት ያለን ነው ብዙ የጣልነው ነገር አለ ብዙ ጌታን ካገኘን በኋላ እውነት እሸት ብዙ መንፈስ ቅዱስ እኛ ውስጥ ሲከት ስንጥል ሳናውቀው በጣም ነው

18:16

Speaker A

የምንወደው ስንል ስንጥል ኧረ ይሄንን በፍጹም አለቅም ስንል ስንጥል የሆነ ቀን ለማንሳት ዞር ስንል ሩቅ ነን የጣልንበት አመት ሩቅ ነው አሜን አንዳንዴ ከ10 አመት በፊት ጥለዋል አንዳንዱን አንዳንዱን ከአምስት አመት አነሰዋለሁ ብለህ ስዞር የለም ከዛ ደስ መመለስ ትልሆነ ሲጨመርብን ነው የጣልነው አንዳንዱ አንዱን አሁንም አልጥልም

18:38

Speaker A

ብለን እንዲይዘነዋል። ይሄን ከጣልኩም አለቀልኝ ብለኝ አሜን? እግዚአብሔር በሴፍ አይስጥልህም በፍቅር ልብ ሲያገኝ ግን ትጥላለህ በጣም አስደናቂው ነገር እግዚአብሔር እስከ ዛሬ ማንም ሰው ባህል አስተያቅም መንፈስ ቅዱስ ሁል ጊዜ ይታገሳል በኛ ውስጥ ይቃትታል የእግዚአብሔርን ምክር ሁሌ ይነግረናል እኛ እግዚአብሄር ታውቃለህ

19:01

Speaker A

እኔ እግዚአብሔርን ስበድለው በጣም የሚያሳስበኝ ነገር አንድ ነገር ነው እኔ ይቀጣኛል ሲኦል ያስገባኛል የሚል ነገር ሁልጊዜ የማይገባኝ ነገር እንዴት ደፈርኩት የሚለው ነው በዚህ ያህል የሚወደኝን በዚህ ያህል የሚያከበረኝን በዚህ ሊያልክ የሚፈልገኝን በየትኛውም ሴት ነው ምቀን የደፈርኩት አልተመልስልኝም ሲኦል ይከተኛል ብዬ አለ እግዚአብሔር ፍቅር ነው እና ይሄ በጣም

19:27

Speaker A

አፍቃሪና አክባሪ የሆነውን ጌታው ለማንኛውም የእግዚአብሔር ሲበዛ የናንተ ይወድቃል የህይወት ምንጭ ነው ማለት እሱ ነው ታውቃላችሁ እየሱስ ምን በምዕራፍ ሰባት ላይ ዮሐንስ መጽሃፍ ምእራፍ ሰባት ላይ ቁጥር 38 በኔ የሚያምን ምን አለ? ከሆዱ የህይወት ውሃ ምንጭ ምን ይላል ይፈልጋል። እስከዛሬ

19:50

Speaker A

ድረስ ብዙ አገልጋዮች ታውቃላችሁ ብዙ ክርስትያን ታውቃላችሁ ብዙ ጴንጤ ታውቃላችሁ ከዛም እናንተንም ታውቃላችሁ ግን ከህይወቱ ውስጥ ከኦድ ውስጥ ዉሃ ሲፈልቅ አይታችሁ ታውቃላችሁ? አታውቁም። ጥቅሱን ግን ብዙ ይሰምታችሁታል። ወይም እናንተ ብላችሁታል። እየሱስ እራሱ በምድር ሲኖር ውሃ ከወዱ እየፈለቀ ነው እንዴ? አይደለም የሚናገረው ቃል

20:15

Speaker A

ህይወት ነው። አሁን ኤክስፔክት ይደረጋል ከጆኒ፣ ኤክስፔክት ይደረጋል ከእኔ ምን? ስታምን ህይወት የሚሆን ነገር ከምንህ ከአፍህ ከሆድህ ይወጣል ከውስጥህ ማለት ነው ኑሮን የምትመለከትበት መንገድ ሰውን የምትመለከት መንገድ ጎረቤትን ጓደኛን የምትመለከት መንገድ ምንም የምትመለከትበት መንገድ ይቀየራል። ለምን?

20:38

Speaker A

የሚወጣው ከሆድ የምን ቃል ነው? የህይወት ቃል ነው። ሰውዬውን የሚያቆመው እንጂ የሚገለው አይደለም ሰውን የሚተክል እንጂ የሚያፈርስ አይደለም። ዛሬ እግዚአብሔር በህይወታችሁ ላይ ይህን ምንጭ ይክፈል ከበዓሉ በታላቅ በዋለኛው ቀን እየሱስ ቆሞ ማንም የተጠማ ቢኖር ወደ እኔ ይምጣ። ይጠጣ በኔያምን መጽሐፍ እንዳለ የህይወት ውሃ

21:01

Speaker A

ወንዝ ከወዱ ይፈልቃል ብሎ ጨን ግን በእርሱ የሚያ. የሚያምኑ ሊቀበሉ ስላላቸው ስለመንፈስ ቅዱስ ተናገረ እየሱስ ገና ስላልከበረ መንፈስ ቅዱስ አልወረደም ነበረ እና መንፈስ ቅዱስ ሲመጣ ምን ያደርጋል አለ ታምናላችሁ ይሄን መንፈስ ትቀበላለች ከዛስ ህይወት ከናንተ ውስጥ ይወጣል እስቲ ህይወት ከኔ ውስጥ

21:19

Speaker A

ይወጣል በል ህይወት ውስጥ አሁን የመሃፍ የእግዚአብሔር አልቲሜት በኔ እና በእናንተ ውስጥ የሚፈልገው ምንድነው በዚህ ምድር ላይ ካላችሁ እኔ እናንተ ልንሞት ነው ያለቀን እንላለን እሱ ደግሞ ህይወት ከናንተ ይወጣል ይለናል መጽሃፉ ምን ይለናል ካንተ አንተ ውስጥ ህይወት ይወጣል ምን አይነት ህይወት? ሌሎች የሚድኑበት ህይወት

21:38

Speaker A

የሚቆሙበት ህይወት እግዚአብሔር የሚቀብርበት ቃል እግዚአብሔር የሚደነቅበት ነገር ለትውልድ የሚሆን ነገር ከአንተ ውስጥ ይወጣሃል ይባላል እኔና እናንተ ደግሞ ዳን ላይ እንቆምና ጌታ ሆይ ስንሞት ግድ አይልም ወይ እንለዋለን ይወት ይወጣል ተብለን ወሬት እንሞታለን እኛ ለይወት የተጠራንን እኮ እኛ ለብዙዎች ህይወት ለመሆን የጠራነው የኔ ቃል ብዙዎችን አክሟል በእኔ ውስጥ

22:01

Speaker A

ያለፈው መንፈስ ባንቺ ውስጥ በአንተ ውስጥ ያለፈው መንፈስ ቃል ብዙዎችን አጽናንቷል እና ምን የወጣ ይመስላል ካፍ አማርኛ ነው አማርኛ ግን ህይወት ያለበት ያንተ ያንቺ አማርኛ ነው ግን ከአንቺ ውስጥ የወጣው ምንድነው ይወት ነው ህይወት ነው ህይወት ነው ህይወት እኛ ፉል አንደርስ እንድናደርግ የቀደምልን አሜን ምን ያልነው የቀደም

22:25

Speaker A

አሁን ከሀሳብ እኛ የእግዚአብሔር መንፈስ አንደርስ ያደረግን የቀደምን ሲመጡ እኛን ምን በርሳያቸው ሲመጡ እኛ ነን የምናስተምር ተምራቸው ሲመጡ እኛ ምናስተዋውቃቸው ሲመጡ እኛ ውስጥ ያለውን መንፈስ ነው ሼር የምናረጋቸው እጃችሁን ስትጭኑ ስትጸልዩ ተነቃቃው ተነሳው ህይወት አገኘሁ የሚለው ምን አርገህለት ነው አንተ ውስጥ ያለው ህይወት ተጋብቶ ለምን አንተ

22:48

Speaker A

ጋርም የክርስቶስ መንፈስ ስለተጋባ ለምን ከኔ ወስዶ ያከብረኛል በእናንተ ውስጥ ከኔ እየወሰደ ያደርጋል ስል ተባለ አንተ የላይፍን ትርጉም እንዴት አወክ ይቅር ማለት እንደሆነ በሰማይ እንዴት አውክ ይቅር እንደተባልክ አንደርስታ ስላረቅ ይቅር እንደተባልክ ገብቶሃል ይሀውልህ እውቀቱ አይደለም ያለው ገብቶሃል እሺ ገብቶኛል በልቶኛል አልገባችሁም እንዴ አሜን ይቅር

23:14

Speaker A

እንደተባልክ ስለገባክ ይቅር ማለት በጣም ለሰዎች አስፈላጊ እንደሆነ ታምናለህ ስለዚህ ይቅር ትላለህ ይቅር ትላለህ የእግዚአብሔር መንፈስ በህይወታችን ውስጥ የእግዚአብሔር የሆነውን ነገር በየቀኑ በየሰአቱ አንዳንድ ሰው አእምሮን ወይም ሀሳብ አለሙን መቀየር አይፈልግም። ለምን እንደማይፈልግ አላውቅም። ግን እግዚአብሔር የሚነግርህን ሰምተው ካልቀየርክ አትቀይርም እና

23:43

Speaker A

ካልቀየርክ ደግሞ አደገኛ ላይ ነው ያለው። መንፈስ ቅዱስ የሚነግራችሁን ሰምታችሁ ካልቀየራቹ ወላችንም እኔም የምሆንኩ እናንተ አደገኛ መንገድ ውስጥ ነው ያለነው። አደገኛ አንዳንድ መንገዶች ላይ አይታችኋል ዳንጀረስ የሚል ምልክት አለ። አንዳንድ የኤሌክትሪክ ገመዶች በጣም አደገኛለ መንፈስ ቅዱስ ዳይሬክሽን ካልተቀበልን የመንፈስ ቅዱስን ሰምተን

24:05

Speaker A

ማናደርግ ከሆነ አደገኛ ነገር ውስጥ ነው ያለነው። በደንብ አንደስታ እንዳረጋለሁ እንደዛ እንደሆነን እግዚአብሔር ምህረት ያርግልን ለምን ሊያከብረህ ነው የመጣው አለ ምክንያቱም አጌኒስት እየሆነ ነው የ ክርስቶስ የሚከብርበትን ሲነገር ኢግኖር ስታረግ ኢግኖር ስታረግ ክርስቶስ እንዳይከብር እየተቃወምክ ነው በአንተ ሂወት ውስጥ ባንተ ሂወት ውስጥ ጳውሎስ እኛ የክርስቶስ ምን

24:28

Speaker A

አለን አለማይንድ አለን አለ ምዕራፍ ሁለት ቁጥር 16 ቆሮጥስ ባለፈው ሳምንት ይሄን ብዬ ነው ያቆምኩ። ምን አለን አለ?

24:36

Speaker A

የክርስቶስ ማይንድ የክርስቶስ ልብ አለን ይላል አማርኛዉ። አንደኛ ቆሮንቶስ ምዕራፍ ሁለት ቁጥር 16 ማይንድ አለን። የህይወት ክፍላችን ምክንያቱም አማርኛው ላይ የህይወት ምንጭ ከየት ነው የሚወጣው አለ? ከምን እሺ እንደ አማርኛዉን እንሰው የህይወት ምንጭ ከየት ነው የሚወስደው አለ? ከልብ ነው የሚወጣው

24:52

Speaker A

አዎ አለ ከልብ የሚወጣ ከሆነ መጽሐፍ እንደሚል እኛ የክርስቶስ ልብ አለን ሲል ህይወት የሚገኝበት ልብ አለን። ለኛም የሚሆን ለሌሎችም የሚሁን እጅን አንሳና እኔ በሉ እስቲ የክርስቶስ ልብ አለኝ የክርስቶስ ልብ አለኝ ድገሙና በሉ እስቲ እኔ የክርስቶስ ልብ አለኝ ይሄ እኔ አልሰጥህም በስብከት አንተ ጋር አልመጣም ይሄ እዚህ

25:13

Speaker A

ቸርች ስለሆንክ ሌላ ቸርች ስለሆንክ አይደለም ይሄ የእግዚአብሔር ልጅ በመሆን በክርስቶስ በማመንህ የተካፈልከው ህይወት ነው ይሄ በመስቀል ላይ ስላንተ እርቃኑን ባዶን የሆነው ራቁቱን የሆነው ፎቶ ላይ እንደምታየው አይደለም እራቁቱን የሰው ልጅ ስለ በደል እና ሰላት ሰላቲያን ተላልፎ በመሰጠቱ የተገባን ህይወት ነው

25:34

Speaker A

የተገባን ህይወት እየሱስ ሰለሞተ የተገባን አሜን ማን እየሱስ ስለሞተ የተገባኝን ህይወት አንዳንድ ሰው እንደዚህ ስታወሩለት ምንም ሊያደርግ አይችልም ልክ እኮ ነው እንዲያደርግ ኢስፔክት አይደልም እኔም እኮ አላደርግም ነበር መንፈስ ቅዱስ ሪቪልድ አረገልን እንጂ ገለጠልን ገለጠልን አንዳንድ ጊዜ የሆነ ነገር ግራ ገብተዋችሁ

25:57

Speaker A

እያያችሁት ይሄ ነገር እንዴት ነው የመጣው ምናምን እያላችሁ የሆነ ሰው ይመጣና ነገሩን የሚያውቀው ሰው ይሄ ማለት እንዲሆን ይሄ ማለት እንዲህ ነው ይሄ ማለት ነው ለሱ ቀሎት ሲነግርህ ኦው አመሰግናለሁ አልገባኝም ነበር እኮ እኛም እንደዛ ነበር አልገባንም ነበር መንፈስ ቅዱስ መጥቶ ነው ተረክ ተረክ ተረክ

26:14

Speaker A

ሲያደርግልን እግዚአብሔርን አወቅ ነው። ጌታን አወቅ ነው። እሺ ማወቃችን በጣም ጥሩ ከዛ እለት እለት የክርስቶስ የሆነው ማይንድ እንዲኖረን ተጠራን። እንዴት ደስ ይላል የክርስቶስን ማይድ እንዲኖረን ተጠራን የኢየሱስ ልብ እንዲኖረን ተጠራን የኢየሱስ አመለካከት እንዲኖረን ተጠራ የኢየሱስ የሆነው እንዲኖረን ተጠራ የህይወት ምንጫችን የአስተሳሰብ ክፍላችን እለት እለት ማደግ

26:39

Speaker A

ያለበት ዩኖ አንዳንዴ ቼክ አድርጉት ልባችሁን አንዳንዴ አእምሮአችሁን ቼክ አድርጉት እስቲ ምን ያህሉ የእግዚአብሔር ፍቃድ ሃሳብ ነው እኔ ውስጥ ያለው ምን ያህል ጥያለው ምን ያህል ይዣለሁ ምክንያቱም ነጻነታችሁ ያለው በምትሉትና በምትይዙት ነው የያዛችሁት ነገር ካቆያችሁት ነጻነት ይከለክላችኋል ልክ እየሱስ እንዳለሽ እናንተ ሸክሜ የበዛባችሁ ኑና ወደ እኔ ጋር እረፍት

27:02

Speaker A

ሰጣችሁ ሄደ ስታራግፈው ይቀልሃል። እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ዴሊ አለ በየቀኑ አለ በየሰአቱ አለ በየቀኑ እንደዚህ ዘመን በጣም በርግጠኝነት እዚህ ቤተክርስቲያን የእግዚአብሔር መንፈስ በየቀኑ አዳዲስ መልክት አዳዲስ ሃሳብ ይሰጥናል አዳዲስ ምንደሉ ምክንያቱም እለት ዕለት እለት እለት የምንጥለው ነገር ስላለ እለት እለት

27:33

Speaker A

የእግዚአብሔር የሆነው እኛ ውስጥ እንዲበዛ ጴጥሮስ ምዕራፍ ሁለት ቁጥር 16 አንደኛ ጴጥሮስ እሺ ምዕራፍ ሶስት ቁጥር 16 በክርስቶስ ያለውን መልካሙን ኑሯቹን የሚያሰድብ ክፉን እንደምታደርጉ በሚያሙበት ነገር እንዲያፍሩ በጎ ህሊና ይኑራችሁ ምን ህሊና እና በጎልና ምን ማለት ነው? ክሊን የሆነ ኮንሺስ ክሊን የሆነ ንጹህ

28:04

Speaker A

የሆነ እየሱስ በምንም የማይከሰስበት ህሊና ነበረው። በምንም የማይፈረድበት እና ምን ይኖራቸዋል በጎ ህሊና በጎ ህሊና ልክ ጴጥሮስ ላይ ፈለጉ ምን ብሎላችኋል ይላል አስቀምጦላችኋል ትቶላችኋል እንደሚል የአስተሳሰብ ምንጫችሁ እየሱስ ሲሆን ሊጎናት ውስጥ እየተገነባ እየገነባ ሄዳሜ እስቲ አስተሳሰቤ በሉ አሳሰቤ ክርስቶስን ወደ መምሰል ሲያድግ

28:33

Speaker A

ክርስቶስን ወደ መምሰል ሲያደርግ ንጹህ ህሊና ይኖረኛል ንጹህ ህሊና ይኖራል ምክንያቱም ዮሐንስ ምዕራፍ 15 ቁጥር 15 ላይ እናንተ ይህን ለማወቅ ተፈቅዶላችኋል ይላል። እግዚአብሔር ሆኖን ለማወቅ እግዚአብሔር ሆነው ለማወቅ የእግዚአብሔር ሆኖን ለመረዳት ታውቃላችሁ በጣም ፈጣን በጣም እየቸኮለ በጣም ግራ በሚያጋባ ሁኔታ በጣም ብዙ መፍትሄ እንዳለው ሚመስል

28:57

Speaker A

ስል አለም እየፈጠነ ነው ይሄን አለም በተቀላቀለ ማይንድ ማሸነፍ አችልም ይሄን አለም አለማዊ በመሆን አታሸንፉትም መሃፍ እንደሚናገር አለምን የሚያሸንፈው ምናችሁ ነው አለ እምነታችሁ ነው እንደሚል አለም የሚሸነፈው በእምነት እምነት ማለት ደግሞ እግዚአብሔር እንደሚያይ እንደሚቆጥር እንደሚያስብ እግዚአብሔር ነገርን አንድሳንድ እንደሚያደርግ ማድረግ ማለት

29:21

Speaker A

ነው። ይሄ የእግዚአብሔር ቃል የሚናገረውን ነገር የኔ ነው ብሎ መቀበል እየሱስ ስለ እናንተ የሚያስበውን መንፈስ ቅዱስ ዴሊወታችሁ የሚናገረውን ምግብ መምግብ መቼም ጴንጤ ስለሆን ሁላችንም አናምንም አሜን እምነት የሚያድግ ነገር ስለሆነ የእምነት መጠን አለን ሁላችንም ግፍት ስለሆነ ነገር ግን ያ እምነት መጣችን ነች ምን ነው

29:43

Speaker A

የሚያድግ ነው የምናድገው ደግሞ አንድ መንገድ ብቻ እንዳለው ይነግረናል እምነት ከምንድነው ከመስማት መስማት ምንድነው መንፈስ ቅዱስ ከኔ ወስደው ምን ይላቸዋል ይነግራችኋል ስንሰማው አንድ እናምናለን ስንሰማው እናም አንዳንድ ነገር ኑሮ ለምን አይቀየርም በዚ ለምን አይገባም በዚህ ለምን ስናምን ነው ሚቀየረው መጀመሪያ እግዚአብሄር ስላንተ ኑሮ ምን እንደሚያስብ

30:05

Speaker A

እኩል እወቅ ተፈቅዶልሃል አሜን ገብተዋችሁ ያልኩት እግዚአብሔር ሰለኔ ኑሮ ምን እንደሚል እግዚአብሄር የሚያስበውን መረዳት እግዚአብሔር ሰለኔ ነገር እግዚአብሔር ምንድነው ሚያስበው ሰለኔም ለብቻዬ እግዚአብሔርም ለብቻም ለብቻ አካባቢም ለብቻ ቤተሰብ ለብቻ አስበን አንችለውም እኔ ከእግዚአብሔር ጋር ነኝ። አሜን?

30:27

Speaker A

እሺ እኔ ከእግዚአብሔር ጋር ነኝ በል። የኔ ኑሮ በል እስቲ ከእግዚአብሔር ጋር ነው በለው። እኔ ከእግዚአብሔር ጋር ነኝ። ስለዚህ ዴሊ መስማት የምፈልገው እግዚአብሔር ላይ እኔ የሚያስበውን ነው። ማወቅ ምፈልገውን እሱን ነው። መረዳት የምፈልገውም እሱን ነው። መናገር የምፈልገውም እሱን ነው። ዋይ ድል የሚሰጠኝ እሱ ስለሆነ ማንም ሰው ስለናንተ

30:47

Speaker A

የሚያስበው ሃሳብ በህይወታችሁ ድል አያመጣም። የትኛውም እጃችሁ ላይ ያለው ሁኔታ ድልም የማይከለክላችሁም ድልም አይሰጣችሁም ድል ሰጪው ሰማይ ነው ድል የሚሰጠው ሰማይ ነው በህይወት ላይ ድል የሚሰጥ እሱ ነው። በእያንዳንዱ ስቴፕ ድል የሚሰጥ እሱ ነው። ድል የሚሰጠው እና ድል የምናገኘው ስንሰማው መንፈስ ቅዱስ

31:08

Speaker A

እለት እለት ክርስቶስን ሊያከብር ከኔ ጋር አለ ከእኔ ጋር አለ ክብር ለኢየሱስ ይሁን እስኪ ከኔ ጋር አለ በሉ መንፈስ ቅዱስ ከኔ ጋር አለ የአስተሳሰብ ምንጫችን እሱ ነው ማይንድ ሴት ማይንድ ሴት ማይንድ ሴት አገልጋዮች ዎች ምታሸንፉት ማይንድ ሲስተካከል ነው። እሳት ብናዘንብ ዋት ኤቨር ነገር ከሰማይ

31:30

Speaker A

ብናውርድ የእግዚአብሔር ፀጋ እኛ በሙሉ በሙላት እኛ ጋር ቢገለጥ ድል የምናገኘው በማይንድ ሴት ነው እየሱስ ያን ጸጋ ለምን እንዳመጣው እኩል ካላወክ ነው ሴት ማለት ነው እየሱስ እንደሚያስማ እየሱስ የሰጠኝን ፀጋ ለምን እንደሰጠኝ እየሱስ እንደሚያስበው ካሰብ ቀጥላለሁ አብሬው ለምን እንደምትዘምሩ ጌታችሁ ካልተስተካከለሉ የሆነ ቀን ስታክ ታደርጋላችሁ ለምን

31:57

Speaker A

እንደማገለግል እየሱስ ስለዚህ አገልግሎት ምን እንደሚል ካልገባኝ የኔ ከመሰለኝ ዘም ነው። እለት እለት መዝረስ ያለብን ይሄን አገልግሎት እግዚአብሔር ለምን ሰጠን ለምን እዚህን እያረገው ነው ለምን እየቀጠለ ነው ለምን የሚፈልገው እሱን ነው እግዚያብሄር በኔ ሃሳብ ድምር አይቀጥልም በሱ ሃሳብ እንጂ የምቀጥለው የኔ በጣም ምርጥ ሃሳቦች

32:18

Speaker A

እግዚአብሔርን አያስቀጥሉትም የኔ በጣም ማገልገል በእግሬ ቆሜ በጉልበት ተንበርክ የማገልገል በጣም ጥሩ አገልጋይ አያረገኝም። አያረግም ቢያደርግ ጥሩ ነው ሞክረው ነበር። ግን አያረግም። በቃ ምከብረው መንፈስ ቅዱስ ከኔ ወስዶ ለናንተ ሲሰጥ እናንተ ደግሞ እሱን ስታረጉት ምን እላለሁ አለ ከከብራለው። እኔ እንዴት አብን

32:37

Speaker A

አከበርከው የአብን ፍቃድ መንፈስ ቅዱስ አምጥቶ ሪቪልድ ውስጥ ሲያደርገው እኔ እሱን ገለጥኩት አብ ምን አለ ከበረከስ በኮንፊደንስ የሆነ ቀን እንደዚህ አልኩኝ የሰጠኸኝን ስራ ሰርቼ ምን አልኩ አከበርኩ አልኩት ማንን ማንን ኢየሱስ አብን እንዴት መንፈስ ቅዱስ መቶ እኔ ላይ ሆኖ ያን ነገር ብቻ ነው እዚህ

32:57

Speaker A

ምድር ላይ ያረኩት ያን ነገር ብቻ ነው ያረኩት የጌታ መንፈስ በኔ ላይ አለ የተባለውን ለድሆች ወንጌልን እሰብካለው ለታሰሩት መፈታትን የሚለውን እሱን ነው ያረኩት እሱን ስላረኩኝ አብ አለመክበር አይችልም አሜን እግዚአብሔር ያለን ካረክ አባት ጥርጣሬ ውስጥ አገባም ሊያከብርም ሊከብርም ይችላል አትልም

33:15

Speaker A

ለምሳሌ መጽሃፍ ቅዱስ ሲናገር ድሆችን አስቡ አለ ቤተክርስቲያን ድሆችን ካሰብን በኋላ ያከብረው ይሁን አያከብረው ከብሮ ይሁን አንልም እኔ ሞቲቬ እግዚአብሔር ካለው ቃል ተነስተካደረኩት ወንድሜን ይቅር በል ካለ ይቅር ስትል ሊከብር ይችላል ላይከብር ይችላል አትልም ከብሯል አሜን ነው ሌላ ምንም ትምህርቴው ነው

33:33

Speaker A

እኔ እንደምወዳችሁ እርስ በእርሳችሁ ተዋረዱት ወንድሜን ያለ ምንም ሞቲቭ ከወደድከው አብ ክብሯል ዋናው የእግዚአብሔርን ፍቃድ እዚህ ምድር ላይ ማድረጋችን ነው ዋት ኢዝ የእግዚአብሔር ፍቃድ ወንድምህን እንደራስህ ውደድ እግዚአብሔር አምላክን በፍጹም ልብ ፍጹም ሃሳብ ውደድ ሁለቱ ህግ በቃ ታስሯል በዚህኛው ተዘዝ እግዚአብሔር ላይከብር ሊሆን

33:56

Speaker A

በእውነት በዚህ ዘመን እግዚአብሔርን የምናከብረው ይሆን ምናምን ማለት አንችልም እግዚአብሔርን በህይወታችን ሊከብር ስለወደደ ደስ ይለኛል አሜን እላይን እጅህን ጫን እና ጌታ እየሱስ በል እስቲ ጌታ በኔ ለመክበር ስለወደድክ ለመከበር ደስ ይለኛል መንፈስ ቅዱስ በኔ ውስጥህ አንተን ሊያከብረህ የተመረጥኩኝ እቃ ስለሆንኩ ደስ ይለኛል አዎ ደስ ይበላችሁ አሜን ደስ

34:25

Speaker A

ይበላችሁ መንፈስ ቅዱስ በእናንተ እግዚአብሄር ሊያከብር ስለወደደ ይመጣና መንፈስ ቅዱስ ዛሬ ሰፈር የመጣሁት በሳሚ ኪቦርድ ሲመታ ሙዚቃ ሲቀኝ እግዚአብሔር አብን እንዲከብር ነው እዚጋ ወተ ስመር እግዚአብሔር እንዲከር ነው ደስ ብሎኛል ዛሬ ይላል ስታረጉ በህይወታችሁ እግዚአብሔርን አስባችሁ ምክንያቱም በምን በሱ ስም ለእግዚአብሔር ክብር አርጉት ከዛ ይሄ ለእግዚአብሔር

34:53

Speaker A

ክብር ዛሬ እናደርገዋለን ዛሬ ምንዘምረው ለእግዚአብሔር ክብር ነው ስንል ደስ ይለኛል ማይንድ ሴትስ ሆኗ ቸርቻችን ላይ በጣም ቪው እንዲበዛ ዛሬ እንዲና እንዲናረ እኔ አልከበርኩም ይላል እኔ አልከበርኩም ዛሬ ዘማሪ እንትና ቤት እኛ ቸርች መቶ አጨው ስትል እኔ አልከበርም እኛ ለማስጨስ ካመጣን እግዚአብሄር አይከብርም

35:14

Speaker A

ለማክበር ከመጣን ይከብራል አሜን ለማስጨስ ከመጣን እንዴት ይከብራል እኛ ሞቲቫችን ስንነሳ ስንጠራው ዛሬ እንቀውጠዋለን ስንለው ይሄ ፓርቲ ቤት አይደለም። ትልቁ እግዚያብሄር የሚከብሩበት ቤት ነው። ዛሬ የተገለጠው ቃል በስማ ማንም ሰው ገልጦት አያውቅም ሲል አልከበረም። ለምን? ምታረጉትን ሁሉ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉ። ተገልጦ ከሆነ ክብሩ የሱ ነው።

35:38

Speaker A

የቀረም ካለ ክብሩ የሱ ነው። ሚቀረን ካለም ክብሩ የሱ ነው በትክክል ካላወራንም ክብሩ የሱ ነው በትክክል ካልዘመርንም ክብሩ የሱ ነው። ኢቭን እንደሚፈልግ ካላረግንለት እንኳን ሞቲን ተነስተን ክብሩ እሱ ነው እኛ ሞክረናል ማይንድ ሴትስ ነው ቸርች መጥተህ የሆነ ወንበር ሲጠርክ ክብሩ የሱ ነው እዛጋ ቆመ ዲያቆን

35:58

Speaker A

ስም ክብሩ የሱ ነው ያያል መቼም አሜን ነው ያያል እንዴ አይን ሰርቶ እንዴት ያየ ይቆጥራል ለዛው ያያያል 901 ለሶስት አይንክ 95 ብቻ እንደዛ አካባቢ አንድ ቀን እየፀለይኩኝ ዘጠና ብቻ እንደጠና 15 ምናምን ገለጥ ገለጥ አድርጎ ያቺን ቀን በፍጹም ላስባት አልችላትም አሳየኝ ጌታ በቃ እኮ ልጅ አድርጉ

36:26

Speaker A

ያያል አሜን ብትደበድበኝ እንኳን ለምን አልችልም በቶርች ብታስገባኝ አላቀውም ያያል ያያል ምንም ነገር በየትኛው ልብ እንደምታረግ ምን ይላል ያያል ማይንስ ሴት ማለት እሱ ነው እኔ አሁን ዛሬ እንኳን እዚህ ለምን እንደቆምኩ እንዴት እንደቆም ያያል እናንተ ሊሸውድ እችላለሁ እሱን መሸወድ በፍጹም አልችልም። ያያል ስትነሳ

36:50

Speaker A

እንደዛ ነው። ከቤትስ ትነሳ ልታገለግል ስመጣ ከሰዎች ጋር ባለ ግኑኝነት በመግባት መውጣት ለመጸለይ ስትነሳ ለማገልገል ስትመጣ ኪቦርድ ያያል አሜን? ኧረ በጣም ነው የሚያየው ያያል የመጨረሻ አንድ ሳንቲ የሚያይ ጌታ ነው ታቃላህ? ከዛ ሁሉ ሰው ሴቱን ያየው አንድ ሳንቲም ያያል እየነገረን ያለው ሳንቲሙ ትልቅ ነው አያለው

37:17

Speaker A

ነው። አሜን? ከዛ በኋላ አምስት ሳንት ሰጠችና በጣም ምናምን ትዳሯን ሰጠች ሞቲዋን አየው ልቧን። ስለ ሳንቲሟል የሚያወራን አይደል? ስለ ምኑ ነው? ስለ ትዳሯ ቢሄድ ያለውን ከጀርባ ያለውን የነገረን እሱን ነው ከጀርባ ያለውን። ቀራጩ ቶማስ ማነው? ዘኪዎስ ዘኪዎስ በጣም ሃጢአተኛ ነው ሰፈሩ ሊያውቀዋል። ግን እየሱስን ማየት ፈልገዋል። አሜን?

37:43

Speaker A

ለክብሩ የማይመጥን ነገር አረጋል ሰውዬው ዛፍ ላይ ወጣ። አየው እና ውረድም ቤት እራት እንበላለን አየው እናንተ ቤት ነው ዛሬ እራት የምንበለው ይደገስታል ሰውየው ልቡ ልክ መሆኑን ምታውቁት ጌታ እንደፈለገ ልክ ቤቱ ሲገባ በቃ እኔ አለኝ ምን እላለው አለ ልጆች እሰጣለሁ የበደልኩትን እከፍላለሁ እራሱ

37:59

Speaker A

መናዘዝ ጀመር ማንም ምንም አላለውም እኮ ፍቅር ቤቱ ገባ አሜን ምኑ ፍቅር ቤቱ ሲገባ ይሄ ሰውዬ መጨከል አይችልም ከዚህ በኋላ ገንዘቡ ያስፈልገኛል ማለት አልቻለም ከዚህ በኋላ ሁሉ ይቅርብኝና አብረን እንቀጥል አለው ለዛ ነው መጽሃፍ ውስጥ የገባው አጭር ሰው ዛፍ ላይ የወጣው መጣ ተብሎ እኮ አለመ የገባው እኮ ሰውዬው

38:18

Speaker A

ለዚህ ነው ያያል ማህንድ ሴት ያያል ሃጥያተኛውን ጻድቁን ልብን ያህያል እየሱስ ሲናገር ስለሱ ትንቢት እንኳን ሲናገር አይድ እንደሚያይ ምን አለ አይፈርድም አይፈርድም በፍጹም ያቺ ሴት መጣችና እ ሀጢያት ሰርታለች ምናምን ሲባል ቀናማል ደግመሽ ሃጥያት አትስሪ በእርግጥ ያቺ ሴት ከዛ በኋላ ሃጢያት አልሰራችም

38:42

Speaker A

መቶ ግዜ ሰርተ ይሆናል እየሱስ ድጋሚ ቢያገኝ ደግመሽ ሀጥያት አትስሪ በሰባተኛው ቀን ይዟት ቢመጡ ደግመሽ ሀጥያት አትስሪ ትሞችብኛለች ነው የሚለው ምን ትይብኛለሽ እኔ እገልሻለሁ እኮ አይደለም የሃጥያት ደሞዝ ምንድን ነው ስለዚህ ትሞችብኛለሽ ደግመሽ አትስሪ እኔንም አንተንም ይለን እሱ ትሞትብኛለህ ደግመ

39:00

Speaker A

ሃጥያት አትስራ ትሞትብኛለህ ትጠፋብኛለህ ለዛ ነው የእግዚአብሄር የሆነው ሃሳብ ልባችሁ መሙላት የሚገባው ድል ያለው እዛ ውስጥ ነው የእግዚአብሔር ሃሳብ ውስጥ ይሄን አለም የሚያሸንፈው የእግዚአብሔር ሃሳብ ነው ትዳርን የሚያሸንፍ የእግዚአብሔር ሃሳብ ነው። ኑሮን የሚያሸንፈው የእግዚአብሔር ሃሳብ ነው። በዚህ አለም ላይ ያሉ መናፍስቶችን የሚያሸንፈው የእግዚአብሔር ንገሩኝ በሂወት

39:24

Speaker A

ዘመናችሁ ሁላችሁም ልጠይቅ እችላለሁ ዛሬ ሰይጣን አታክስ ያደርግ የዋለው እግራችሁን ነው ሃሳባችሁ ነው አፍህን ነው ጆሮውን ነው ምናምን ሃሳብህን ሃሳብን ኮንትሮል ካረገው አፍንም ይዟል አይንህንም ይዟል እግርህንም ይዟል ቤትንም ይዟል ትዳርን ሁሉ ነገር ይዟል ችግር የለበትም ለሱ ኢምፖርታንት ቦታ ሃሳብ

39:44

Speaker A

ሃሳብህ ነው የሃሳብ አለም ከተያዘ እረፍ በቃ ሌላውን ነገር በሙሉ ሁሉንም ያስደርገናል። ውጊያው ለዛ ነው ሃሳባችን ውስጥ ነው ለዛ ነው እየሱስ ጳውሎስ ሲነግረን በሮሜ ምዕራፍ 12 ይሄን አለም እንዳትመስሉ መምሰል የለባችሁም በሃሳባችሁ በፍጹም ሪኒው መደረግ አለ ሃሳባችሁ ለሰይጣን መግቢያ የሚሆን የሃሳብ ክፍል

40:02

Speaker A

አይኑራችሁ አይኑራችሁም ቀዳዳ አይኑረው እንዲች ምታል ይገባል ክፉ ነው እሱ አሜን ሶሊድ ከነበረ ሊኩድ ሆኖ ይገባል ገብቶቻለው አንዳንድ ነገር እዚህ ውስጥ አሁን መግባት ሲያቅተው ወፍራም አደል? አንድ ነገር ነው ምን ይሆናል? እራሱን ውሃ አድርጎ ይገባል ሊኩድ አድርጎ ይገባል። ከዛ ውስጥ ከገባ በኋላ እንደገና

40:21

Speaker A

ወደ ሶሊድ ይመለሳል። ገብቶቿል ቀዳራውን ካገኘህ ምን ሆነው ይገባል? እንዲህ እንዲህ ብሎ የሆነ ተርሚኔትድ የሚባል ዶሮ አይታችኋል? የሚቀልጥ ሰውዬ እንደዛ በቃ። እንዲህ ውሃ ይሆንና ይገባል ከገባ በኋላ ይቆማል። በጣም ዝምብ አክሎ ቤት ይገባና አንበሳ ይሆናል ቤት ውስጥ። ልክ እየሄዳችሁ እያለህ እንትና

40:38

Speaker A

ትናንት ያለችሽን ሰምተሻል? ምናምን ብሎ የሆነ ወሬ ይከነ። ከዛ ከዛ ወሬው ዝም ብሎ ነው። ትሄዳለህ ወደ ቤት ትመለሳለህ ከዛ እያደገ እያደገ የሆነ ሰዓት ላይ ተቀይሮ ሆር ሆኗል። እሷን ስታይ ያደርጋል የገባው በምንድነው እንትና በሚል ክብር ለኢየሱስ ይሁን እሺ ምዕራፍ 58 ቁጥር አስራ አንድ ላንብብና ሳታችን

41:01

Speaker A

ሂሳየስ ምዕራፍ 58 ቁጥር 7 58 እንጀራህን ለተራበ ትቆርስ ዘንድ ስደተኞችን ወደ ቤትህ ታገባ ዘንድ [ማጓራት] የተራቆትንም ብታይ ብታለብስ ብታለብስ ዘንድ ከስጋ ዘመድህ እንዳትሸሽግ አይደለምን የዚያን ጊዜ ብርሃን እንደ ንጋት ምን ብርሃን እንደ ንጋት ይበራል ፈውስን ፈጥኖ ይበቅላል ጽድቅህን በፊት ይሄዳል የእግዚአብሔር ክብር በኋላ ሆኖ

41:31

Speaker A

ይጠብቅሃል የዚያን ጊዜ ትጣራለህ እግዛብሄር ይሰማሃል ትጮዋለህ እሱም እነሆኝ ይልሃል ከመካከል ቀን በር ብታርቅ ጣትንም መጥቀስ ብትተው እቺኛ እኛን ልናገር ጣትን መጥቀስ የሚለውን ምን የሚለውን ጣት መጥቀስ ምንድን ነው እንትና ማለት ካቆምክ ጣት ማሳበ ሰውን መጥቀስ ተናግርያለው ኢትዮጵያዊ ደግሞ ይወዳል

41:55

Speaker A

እንደውም ይገጥማል ሰባት ጣት ያደርገዋል እሺ ባታንጎራግር ነፍስህንም ለተራበታፈስ የተጨነቀውን ብትጠግብ ብርሃን በጨለማ ይወጣል ጨለማም እንደቀትር ይሆናል እግዚአብሔር ሁልጊዜ ይመራሃል አቤት ነብስህን በመልካም በጣም ነገር ያጠግባል አጥንትህንም ያጠናል አንተም እንደሚጠጣ ገነት ውሃውም እንደማይቋረጥ ምንጭ ትሆናለህ ምን ስትሆን ማይንድ ሴትህ የእግዚአብሔር ሲሆን ለተራበ

42:23

Speaker A

ስታስብ ለተጠማው ስታስብ ሰዎች ላይ ማሳበብ እና ብሌ ማድረግ ስታቆም እንዲህ እንዲህ ስታቁም ስታቆም ስታቆም ስታቆም ምን ይሆናል እንደማይቋረጥ ምንጭ ትሆናለህ ምን ህይወትህ ዎትህ ይረዳችኋል የአስተሳሰብ ምንጫችሁ ከዛ ይቀዳል እስቲ ይቀዳል ልበል አዎ ታይት ሞክሩት በየቀኑ ሞክሩ ጫኝ ሞክሪ ሞክሩ ጌታ ይረዳናል

42:50

Speaker A

አሜን መሃፍ ቅዱስ ካለን ሊያረገው ነው ሁል ጊዜ ኮንፊደን የስብሔር ከነገረን እንትን አይደለም ይሄ ደስ የሚል ቃል አይደለም እንድንሆነ ነው የህይወት ምንጫችን ነው ህያው ምንጭ ብለን የጀመርነው ለዛ ነው አስተሳሰባችን ህያው ምንጭ ካለው ጋር ይጋጠ እሺ ይጋጠም በል ይጋጠም ይኽውልህ እዚህ ከተማ ላይ ውሃ የሚያገኘው ሰውዬ ሁሉ

43:12

Speaker A

ከውሃ ልማት የገጠመ ነው። አሜን? ከሱዳን የገጠመ አደለም። ከየት ነው? ከዋት ቤቱ የሚመጣው። ከኢየሱስ የገጠመ ሰው ክብር ለየሱስ እዚህ እንኳን ቀጥሞ በሳምንት አንዴ የሚመጣልን። እሱ ይውል እንደማይቋረጥ ነው የሚለው። አሜን? እዚህ ብር ከፍለህ ራሱ ይቋረጣል። ውሃ ከፍለ በፈለጉ ቀን ነው የሚለቁልህ።

43:35

Speaker A

መጽሐፍ እንደሚለው እንደማይቋረጥ የገነት ውሃ ምንጭ ትሆናለህ። ቤትህ ህይወትህ እንደዛ ይሆናል። እግዚአብሔር በዘመ. ዘመናችሁ እንደዛ ምንጫችሁ እንደዛ ይሁን እግዚአብሔር በኢየሱስ ስም ሴታችሁን ይቀይረው ቃሉ ሪቪልድ ይሁንልህን


---
This is the markdown twin of https://sozai.app/transcript/live-source-part-14-prophet-firaol-leges/ — the same content, without the markup.
Published by SozAI (https://sozai.app). Reuse and quotation are allowed with attribution and a link back.
Machine-readable index: https://sozai.app/llms.txt · data API: https://sozai.app/api/
