**🛑ህያው ምንጭ ክፍል 13 ||  በነብይ ፍራኦል ለገስ || #Revelation_TV ||  @PROPHETFIRAOLLEGESE ​ — Transcript & SRT | SozAI**
Source: https://sozai.app/transcript/live-source-part-13-prophet-firaol-leges/

## Full Transcript — Download SRT & Markdown

00:02

Speaker A

ቁጥር ሁለትን ለኔ ትቶልኛል፤ እና ቁጥር ሁለትን ላወራላችሁ፤ እና እንጸልያለን። ቁጥር አንድ ብሎ ቁጥር ሶስት ነው። ሄደው እንደሚለው ቁጥር ሁለት። እናንተ የተጠማችሁ ሁሉ፤ እናንተ ገንዘብ የሌላችሁ፤ ወደ ኑ ኑና ግዙ ብሉምና፤ ያለ ገንዘብ ያለ ዋጋ የወይንች ወተት ጠጡ። ግዙ ቁጥር ሁለት፤ ገንዘብ እንጀራ ባህል ሆነ ነገር ለምን?

00:37

Speaker A

ምን ትላላችሁ ታጠፋላችሁ በማያጠግም ነገር ላይ ለምን ጉልበታችሁን ትጨርሳላችሁ ስሙ እኔን ስሙኝ መልካም ይሁን የሆነውንም ብሎ ነፍሳችሁን በጥሩ ምግብ ምን ትበል ትደሰት ሁለት ነገሮች አሉ አንደኛ እኛ እንጀራ በማይሆን ነገር በማያጠግም ነገር ለምን ገንዘባችሁን ታጠፋላችሁ ሁለተኛው ያው ዘመኑ እራሱ የ ሚባክንበት

01:12

Speaker A

ምን ትላላችሁ? ታጠፋላችሁ በማያጠግም ነገር ላይ፤ ለምን ጉልበታችሁን ትጨርሳላችሁ? ስሙ እኔን ስሙኝ፤ መልካም ይሁን የሆነውንም ብሎ ነፍሳችሁን በጥሩ ምግብ ምን ትበሉ? ትደሰት። ሁለት ነገሮች አሉ። አንደኛ፣ እኛ እንጀራ በማይሆን ነገር፤ በማያጠግም ነገር ለምን ገንዘባችሁን ታጠፋላችሁ? ሁለተኛው፣ ያው ዘመኑ እራሱ የሚባክንበት።

01:43

Speaker A

አይደለም እና አንድ ቀን ደወለልኝ እና በጣም እያለገስኩ ነው አለኝ እኔ ምን ሆኜ ነበር ግን ምን ተጋርዶብኝ ነበር ሃሌሉያ ባይዘዌይ ጌታ ማወቅ ማወቃችሁን ሁሌ አመስግኑት አሜን ምን ተጋርብኝ ነበር ግን የት ነበር ዘመኔን የጨረስኩት እስካሁን ድረስ እና ቲንክ ለአዲስ ክርስቲያን ብቻ እንዳይመስላችሁ ለናንተም

02:10

Speaker A

ብዙ ሰው ጉልበቱን የሚጨርስበት ዘመን አይደል። ሰው ለምበታችሁን እንጀራ በማይሆንበት ቦታ ላይ ውጤት በማታገኙበት ስፍራ ላይ የምትጨርሱት ከዚህ ሁሉ ብትመጡ አይሻልም። ወይ ከና ወንጌላዊ ስለሆነ ወንጌል ተኮር ነገር ነው። የሚነግረ እነግራችሁ። አሜን። ግን ኑ ይላል። እግዚአብሔር አንድ ሰው በስልክ ጸለይኩለት፤ እና ዴሊቨር ሆነ፤ ትልቅ ሰው ነው። እዚህ ሀገር

02:39

Speaker A

በነገራችን ላይ ክርስትና አንተ ቅላለብህ ደግሞ ምን አይልም አይወጣም ልክ እየሱስ ምዕራፍ ቅድም የጠቀሰላቸው ዮሐንስ መጽሐፍ ላይ እንዳለ ከሆዳችሁ ምን ይፈልጋል አለ ውሃ ያለበት ቦታ ምን አይነት ቦታ ነው ካላችሁ በደንብ ውሃ የሰረገበት ቦታ ነው አይደል ሳይንሱ እንደዛ ነው ውሃ የት ነው ያለው መሬቱ ታችኛው

02:59

Speaker A

አይደለም። እና አንድ ቀን ደወለልኝ፤ እና በጣም እያለገስኩ ነው አለኝ። እኔ ምን ሆኜ ነበር? ግን ምን ተጋርዶብኝ ነበር። ሃሌሉያ። ባይዘዌይ ጌታ፤ ማወቅ ማወቃችሁን ሁሌ አመስግኑት። አሜን። ምን ተጋርብኝ ነበር? ግን የት ነበር? ዘመኔን የጨረስኩት እስካሁን ድረስ። እና ቲንክ ለአዲስ ክርስቲያን ብቻ እንዳይመስላችሁ፤ ለናንተም

03:23

Speaker A

በሙሉ ሳክረገ በምን ተጠቀመው? መስኖ ሊያዋለው ከላይ ደግሞ ምን አላለም ዝናብ አልዘነበም ስለዚህ ድርቅ ተፈጠረ በህይወታችሁ ድርቅ የሚሆነው እናንተ ምትጠጡት ነገር ከሌለ ከቆይታ በኋላ መድረክ አይቀርም ገብቶቹሃል ለምሳሌ አንድ መንፈሳዊ ሰው እየሄደ ወንጌል ቢመሰክር እየሄደ ቢያስተምር ሄዶ ቢሰብክ ወይዘማሬ ከሆነ በየመድረኩ

03:50

Speaker A

ጭምር ነው። አሜን። ባይዘዌይ የተጠማ ሰው ይጠጣል፤ እና የጠጣ ሰው ደግሞ ይረካል። የረካ ሰው ደግሞ መልሶ ይተፋል። አይደል። መጽሃፍ ቅዱስ ሲናገር ይሄ እየጠጣች ምድር ላይ ይሆና፤ ምን አትል? የማትተፋ የማትመልስ ምንድነች? ይላል። ምድሪቱ የተረገመች ነው የሚለው። የብዙ ነገር ችግር ተሞልተህ ምተፋው ነገር አለመኖሩ ነው።

04:16

Speaker A

ራሳችሁን እንድትረሰርሱ ኑና ያለ ዋጋ ግዙ ያለ ዋጋ ነው የሚለው ነው። ያልሆነ ቦታ ጉልበታችሁን አጨርሱ፣ አቅማችሁን አጨርሱ፣ ጊዜያችሁን አጨርሱ። እንጀራ ይሁን። ለምሳሌ አንድ ሰው ላለፉት ሶስት ሰዓቶች ቲክቶክ አይቶ ቢመጣ እዚህ ቸርች ምንድነው የሆነው? ያለ አይደለ? ጉልበቱ ምን ብሎ ነው የመጣው? አባክኖ ጨርሶ ነው

04:45

Speaker A

በነገራችን ላይ ክርስትና፤ አንተ ቅላለብህ ደግሞ ምን አይልም፤ አይወጣም። ልክ እየሱስ ምዕራፍ ቅድም የጠቀሰላቸው ዮሐንስ መጽሐፍ ላይ እንዳለ፤ ከሆዳችሁ ምን ይፈልጋል? አለ። ውሃ ያለበት ቦታ ምን አይነት ቦታ ነው? ካላችሁ በደንብ ውሃ የሰረገበት ቦታ ነው። አይደል። ሳይንሱ እንደዛ ነው። ውሃ የት ነው ያለው መሬቱ ታችኛው

05:14

Speaker A

ሰዓት ላይ ነው። ቀርቦ ሳል ምን በሉት ነው? ጥሩት። ቀርቦ ቀርቦ ሳለ ና የተባልክ ሰአት ወደ አንተ ምን ብሏል ማለት ነው ቀርበዋል ማለት ነው ና የተባልኩ ለምሳሌ አሁን ኑ ኑ ሲባል ቀርበዋል ማለት ነው ስለዚህ ያን ሰአት ምን በሉት አለ

05:33

Speaker A

ሌር ላይ ምን ካለ? ነው? ውሃ ካለ ነው። የሰረገ ውሃ። ለምሳሌ፣ አሁን በቅርብ ሰምታችሁ ከሆነ፣ ኢራን ላይ የውሃ ድርቅ ተፈጽ ተፈጽሟል፤ እና ስምንት አመት ምናምን አልዘነም። ስለዚህ ድርቅ አገኘው ምድሪቱን። እና ምድሪቱን ድርቅ ያገኘበት የመጀመሪያው ነገር ምን መሰላችሁ? የኢራን መንግስት መስኖ ለመጠቀም ምድሪት ውስጥ ያለውን ውሃ

06:03

Speaker A

ኖ ሲባል ኑ የተባለበት ሰዓት ላይ ጆሮአችሁን ከፈት አድርጋችሁ ብትመጡ ከናንተም የህይወት ውሃ ይፈልጋል። ኑ ማለት ወደ ቤተ ክርስቲያን አይደለም ብቻ አይደለም ኑ ማለት ወደ እግዚአብሔር ነው። አሜን ኢየሱስ ምንድን ነው ብለናል ባለፈው ስንማር የሁል ጊዜ መናችን ነው። የመቼ ሶ ወደ መና ሁልጊዜ ኑ።

06:30

Speaker A

በሙሉ ሳክረገ በምን ተጠቀመው? መስኖ ሊያዋለው ከላይ ደግሞ ምን አላለም። ዝናብ አልዘነበም። ስለዚህ ድርቅ ተፈጠረ። በህይወታችሁ ድርቅ የሚሆነው። እናንተ ምትጠጡት ነገር ከሌለ፣ ከቆይታ በኋላ መድረክ አይቀርም። ገብቶቹሃል። ለምሳሌ፣ አንድ መንፈሳዊ ሰው እየሄደ ወንጌል ቢመሰክር፣ እየሄደ ቢያስተምር፣ ሄዶ ቢሰብክ፣ ወይዘማሬ ከሆነ በየመድረኩ

06:54

Speaker A

ሲያቆም አሟል በሰውነታችን ውስጥ ያለው የሰውነት ክፍል አንድ ሶስተኛው ምንድነው ቆይ አኪምቤ ስቴዲዮ የመጀመሪያው ነገር ምግብ አልበላም ወይም ምግብ ጎሏል ከውስጡ አይደለም የሚባሉ ፈሳሽን ነገር ከውስጡ ምን ብሏል ጠፍቷል ከተባለ በጣም ነው አጣራፊ ህክምና የሚያስፈልገው ምክንያቱም እንድትኖር የሚያደርግ ምኑ ነው አዎ ፈሳሽ ነገር

07:20

Speaker A

እየሄደ ቢዘምር፣ ምናምን የሆነ ቀን ውስጡ ያለው ምን ያላል? ያልቃል። እንዳለቀ የምናውቀው እኛ ነን። እሱ አያውቅም። ድሮኮ እንዲህ አልነበረም የምትሉት። ሳይወጣ የላችሁም። ድሮ እንዲህ አልነበረም። ድሮ እንደዚህ አልነበረም። እናንተም እራሳችሁን አንዳንዴ ድሮ እንደዚህ አልነበርኩም። ለዛ ነው። ኑ ከዛ ኑና አንደኛ ከናንተ የሚተርፍ ነገር እንዲሰሙ። ሁለተኛ፣ እናንተ

07:46

Speaker A

ለክተን ድርቀት ሰውነት ላይ ካለ በቃ ሞታል ግልኮስ ይሰጠው እናስተኛ እናስተኛ ለዛ ነው ያለ ዋጋና ግዙ ምክንያቱም መንፈስ ቅዱስ በዋጋ ልተምነው ስለማችን አይኖርህም ገንዘቡ እግዚአብሔር ደግ ነው መንፈስን የመግዣ ገንዘብ አይኖርህም ስለማይኖርህ በነጻና ጠጣ ምክንያቱም ለመኖር አሜን ያስፈልጋል ሁሉ ነገር አተክ ጉልኮስ የተሰጠው ለዛ ነው

08:18

Speaker A

ራሳችሁን እንድትረሰርሱ። ኑና ያለ ዋጋ ግዙ፤ ያለ ዋጋ ነው የሚለው ነው። ያልሆነ ቦታ ጉልበታችሁን አጨርሱ፤ አቅማችሁን አጨርሱ፤ ጊዜያችሁን አጨርሱ። እንጀራ ይሁን። ለምሳሌ፣ አንድ ሰው ላለፉት ሶስት ሰዓቶች ቲክቶክ አይቶ ቢመጣ፣ እዚህ ቸርች ምንድነው? የሆነው? ያለ አይደለ? ጉልበቱ ምን ብሎ ነው የመጣው? አባክኖ ጨርሶ ነው

08:40

Speaker A

ኖረ መንፈስ አብሮ ስላለ ነው ኑ ሲባል ኑ ነው። አሜን? መሄድ የምትችለው ስትመጣ ነው። ያልመጣ ሰው መሄድ አይችልም። መልዕክተኛ መሆን የሚችል ሰው የመጣ ሰው ነው። ወደ ማን? ወደ እግዚአብሔር የመጣ ሰው ከዛስ? ከሆስጡ የምን ይፈልቃል አለ?

09:03

Speaker A

የመጣው። እሺ በቃ። ቲክቶክ ይቅርና። ሻይ እየጠጣ ሶስት ሰዓት ቁጭ ብሎ ቢመጣ፣ ደሴ ሴም ነው። ሶ መንፈሳዊ ነገር መምጣት ይፈልጋል። ሁሌ ዝቅ ብላችሁ ምንድነው? የሚለው ጥ

09:23

Speaker A

ትሄዳላችሁ እናንተን ወደስደስታችሁ ወሬ ወደሚያወርበት ስፍራ ትሄዳላችሁ። ምክንያቱም ለዛ ነው አንዳንድ ሰው ነብሱ የለመደበት ስፍራ አለ። አንዳንድ ቦታ የሚወራ ወሬ ነብሱን ይይዞታል እና እዛ ነው የሚሄደው። ሌላ ቦታ የሚሄድ እራሱ ደስ አይሉም። እግሮቹ እራሱ ወደዛ ነው የሚያመሩት። ሳይፈልግ እግሩ የት ነው የሚመራው? ወደዛ አካባቢ ነው

09:41

Speaker A

የሚመራው። ለምንድነው ሆነ ነብስ ወሬ ምንም የተለየ ነገር የለውም። እዛ ሰፈር ጉልበት ጉልበት ከምትጨርስ የሆነ ቀን ስትነቃ ሸብተህ ከምትገኝ ኑ ሂወት ወዳለበት ኑ ጉልበትን ወደማጨርስበት እንጀራ እኔ የገንዘብ ቫልዩ ከልጅነታችን ጀምሮ አልተነገረም ታቃላችሁ አይደል አይደል ገንዘብ እኛ ብዙ አናውቅም ስለ ገንዘብ አሁን ልጆቻችሁ

10:13

Speaker A

እንድታስተምሩ አሳስባለሁ የአንድ ብር፣ የ10 ብር፣ የ100 ብር፣ የሺ ብር ምናምን አልገባንም እና አንድ ፈረንጅ ሄደህ 200 ወይ 300 ዶላር ብትሰጠው ዋይ ነው የሚል መጀመሪያ ለምንድነው ሚሰጠኝ ነው የሚለው። ምክንያቱም 200 ዶላር እንዲህ በቀላል አልሰጥም እዛ እንዲህ በቀላልም ስለማይመጣም። እዚህ አብዛኛውን ሰው ስለ ሰለማይሰራ

10:35

Speaker A

ገንዘቡን የሚያገኘውም ሲምፕሊ ሰው የሰራ ዘጠኝ ሰው ይኖራል ቤት ውስጥ። ስለዚህ ምንም አይመስለዉም ስለገንዘብ ለዛ ነው አሁን ጉልበት የምንጨርሰው ቫልዩ አናቅም የገንዘቡን ቫልዩ ስለማናውቀው የሆነ ቦታ ላይ ታይም ጊዜ መጨረስ ምናምን ምንም አይመስለንም የገንዘብ ቫልዩ በደንብ ሲገባ አሁን እሱ በደንብ ይገባዋል።

10:59

Speaker A

አንዴ እኔ ኮንስትራክሽን ላይ እየሰራው አንድ ታየ የሚባል ልጅ ነበር እና ሂሳብ ክፍል ምናምን ማናጀር ነው። ከዛ አንዳንዴ ጠዋት ጠዋት ቢሮ ሲሄድ ምናልባት ህሊና የምታውቀው የነሰለ ፋይናንስ እና አንድ ብር ወይ ሁለት ብር ብር ወይ 50 ሳንቲ አንድ ብር ከምሳ ምናምን ሳንቲ ወደ

11:16

Speaker A

ባንክ ተመላሽ ተደርጎ ስሊፑን ጠረቤ እዛ ላይ አየዋለው። ሂሳብ ተሰርቶ ተሰርቶ አንድ ብር ከምናምን ፒቲ ካሽ ሊያወጣ ኦር የሆነ ነገር ሲሆን አንድ ብር ከ 50 ወደ ባንክ ተመልሶ እንትኑን አየዋለው ጠርቤ እዛ ላይ በጣም ነው ሚገርመኝ በጣም ነው ሚገርመኝ ሶ መሃፍ እያለ ያለው እንጀራ የማይሆንበት ቦታ ላይ ጉልበት

11:36

Speaker A

አጭር እስቲ አልጨርስም በልጨርስ ከዛሬ ጀምሮ አልጨርስም በል ዛሬ ጀምሮ አልጨረስ አዎ እንጀራ ማይሆንበት ስፍራ ጉልበት ጉልበትንም አጨርስ ህይወት የማይሆንበት ቦታ ጉልበት ና ሲልህ ተንደርድረና ተደፋፊቱ ተሞልተህ እንድትነሳ ሙሉ ሆነህ ትሄዳለህ ሙሉ ሆነች ትሄድ ለኛ አይደለም ለቤተክርስቲያንም አይደለም ለጎረቤትም አይደለም

12:00

Speaker A

መጀመሪያ ለራስህ ተው በቃ ወደ ሲኦል እየሄደ ላለውም ሰውዬ አይደለም መጀመሪያ ለራስህ ምክንያቱም ካንተ ካልተረፈ ሰውየው ማዳን አይችልም አይችልም አልችልም ሰውየውን ማዳን አንተ ውስጥ ሲተርፍ ግን ሰውየውን ያድነዋል አይደል ምክንያቱም የጠጣ ሰው ይተርፋዋል ከተረፈው ምን ይላል ሰው ያድናል ምንም ኦቨስኮ ምንም ማለት

12:24

Speaker A

ሳይጠበቅብ ሰው ይድናል በኢየሱስ ስም ሳትል ጌታ ያድናል ሳትለው ሰውዬው አይቶክ ራሱ እላይክ ላይ ያለው እርጥበት ምን እርጥበት ምን ይለዋል ሰውየው ይስበዋል የነው የምትሄደው ይላል የነታመልከው ምንድነው ምታረገው ምናምን ይላል ገንዘባችሁን ችሁን አትጨርስ የት እየጨርሳችሁ ነው ጥያቄው እንደዛ ነው ለሁላችሁም የት ነው የምትጨርሱት ብዙ ሰአት ከማጋ

12:48

Speaker A

ነው የምትሆኑት ማንን ነው የምታገኙት ሁል ጊዜ ስራ ብቻ ነው የምትሄው እንጀራ እንጀራ ብቻ ነው ለሊት ምን ያህል ጊዜ ጌታ ፊት ትሆናላችሁ ቀን ምን ያህል ጊዜ በሳምንት በወር ምን ያህል ጊዜ በቀናችሁ ውስጥ ባለው ሳይት ምን ያት ጊዜ ለናንተ ነው ጥያቄ

13:09

Speaker A

አገልጋዮች ምን ያህል ጊዜ ትጸልያላችሁ ምን ያህል ጊዜ ከዛ እግዚአብሄር ጋር ትሆናላችሁ። ለእናንተ ነው ጥያቄው?

13:19

Speaker A

እሺ ምን ያህል ጊዜ ሶሻል ሚዲያ ትጠቅማላችሁ? ምን ያህል ጊዜስ ወሬ ታወራላችሁ? ለናንተ ነው ጥያቄው። እኔ ማንም ሰው ጀጅ ማረግ አልፈልግም። ያው የሆነ ቀን አርጅቶ ሰውዬው ማየታችን አይቀርም ካልተስተካከለ እግዚአብሔር አሁን የሚነግር ለዛ ነው። አሁን የሚነግርህ ያድን የእግዚአብሔር ፕሮግራም ሁልጊዜ ማዳን

13:41

Speaker A

ነው። አሜን መሃፍ ሲናገር የእግዚአብሔር ኃይል ለምንድን ነው ይላል ለማዳን ነው። ሶ አሁን በየጊዜው የሚነገረን ለማዳን ነው። እንድድን ነው ከዛ ተስበን እንድትወጣ ኑ ሲላችሁ እሺ። አሜን ተምራችሁ ምክንያቱም መጽሐፍ እንደሚቶ ሰምቶ ፍሬ ማፈራ ምን ያለ ነው አለ? የተረገመ ነው ካልደገኛ ነው። ስለዚህ ብዙ

14:05

Speaker A

መስማት ዋጋ ያስከፍላል ከሰማችሁ ዩ ሃቭ ቶ ቼንጅ የሌላ የላይፍ ስታይላችሁ መቀየር አለባችሁ። ብዙ ጊዜ ሰው መቀየር ይፈልጋል ግን የመቀየርን መንገድ ደግሞ መሄድ አይፈልግም እንደዛ ቢሆን ጥሩ ነው ሳትሄድ የምትቀየር ቢሆን ግን ሳትሄድ አትቀየርም ቁርጡን ማወቅ አለብን የሆነ መንገድ መሄድ አለብን

14:26

Speaker A

አሜን ክብር ለኢየሱስ ይሁን ስለዚህ የኬና መልክት እሱ ይመስለኛል ኖ የመንፈስ መልዕክት እሱ ነው ኖ ብዙ ሰው እነሆ የማታውቋቸው ገንዘባችሁን እንጀራ ባልሆነ ነገር ላይ ለምን ታጥፋለች ገንዘብ ካሽ አይደለም ገንዘብ ጊዜ ነው ገንዘብ አይምሮክ ነው ገንዘብ ፊዚ ቦዲክ ነው ይሄ ቦዲክ

15:01

Speaker A

ገንዘብ አይን ነው ገንዘብ አፍነው እንጂ ካሽ አይደለም። ካሽ አይደለም። እሱ ብቻ አይደለም ገንዘብ ኮሚኒኬሽን ነው ገንዘብ የተሰጠ እድል ነው እድል እድል ገንዘብ ነው። አቤት እድል ምንድነው? ገንዘብ ነው እድል እድል ገንዘብ ነው። አሁን እኔን ስታገኘኝ እድል ነው። እድል ነው።

15:35

Speaker A

አሜን? ለምሳሌ እኔ ለዚህ ቸርች ስጦታ ነኝ እኔ ላይ ያለው ፀጋ ብቻ አይደለም እኔ መጽሐፍ ነው ሚለው እኔም ኤፌሶን ልሄዳችሁ አንብቡ እድል ነው እድል ካባከንክ በቃ ገንዘብ አባከንክ ማለት ነው እድል ያልሆነ ሰውዬ ጋር ለምን ትውላለ ነው ገንዘብ ያልሆነ ሰውዬ ጋር ስትመነዝረው ሰውየውን መንዝረው በዶላርም በፓውንድም

16:04

Speaker A

መንዝረው ግን ላንተ ምንም ካልሆነ በቃ ሰውዬው አይ ሰው እድል ገንዘብ ነው ጤንነት ገንዘብ ነው አለማግባት ያላገባበት ጊዜ እድል ነው ያገባበትም ጊዜ እድል ነው ሁለቱም እድል ነው ያላገባህበት ጊዜ በጣም እድል ነው ብቻ ስለሆን ብዙ ምን አትልም የሚያስወስን ብዙ ነገር ስለሌለ አንተ

16:32

Speaker A

ብቻ ስለምትወስን ብዙ እድል አለክ አደል መጽሐፍ ነው የሚለው እኮ ሲያገባ እንዴት ሚስቱ እንዲያስብ በሁለት ሃሳቡ አንድ ነገር ሶ አለማግባት የሆነ ጊዜ ላይ እድል ነው ማግባት ደግሞ እንደገና ከፋሚሊ እድል ነው አሜን ነው መስራት እድል ነው ገንዘብ ስራ ያለመስራት ጊዜ

16:54

Speaker A

ስታገኝ እሱም እድል ነው ለመጸለይና ለመጾህም ለምን ሁሉንም እንደ ክፉ ትቆጥረዋለህ እግዚአብሔር ስራ አሳጣኝ ብለህ አይደል? ለማገልገል፣ ቤት ለመጥረግ፣ ለመዘመር፣ ለመጾም፣ እ መጽሃፍ ለማንበብ እድል ነው። ምክንያቱም መጽሃፍ ነው የሚለው ነገር ሁሉ ለመልካም ተያይዞ አዎ ሰይጣን አንተ ስራ የለህም፣ አንተ በቃ ከሰርክ ሲል ኖት ጉድ

17:19

Speaker A

ታይም ለኔ ብለህ መጽሐፍ ቅዱስ የማነብበት ጥሩ እድል የምጾምበት ጥሩ ጊዜ ከዛ ሰይጣን ይቃጠላል። ከዛ ራሱ እየሮጠ ስራ ሊከፍትልህ ይሄዳል። ምክንያቱም ከጾም ካደገኛ ነው ይኖራል ከዛ በዚህ ጋር ይደውሉ ስራ አትገባም ወይ ቢዚ ሊያደርግ ደግሞ ያኔም ደግሞ እድል ነው የተሰጠኝን ላንቺ ስታየም እጸልይበታለው ትላለህ

17:42

Speaker A

ሃሳቡን አንስተው ማለት እኮ ነው እኛ ሁሉንም ሰላምንም እኮ ነው ስራውንም እንረግማለን ስራ ማጣቱንም እንረግማለን እንዴት ነው ነገሩ ስራ አስታጠውንስ ይሄ ስራ እንደው አሰለቸኝ ብለን እንረግመዋለን። ስራ ስናጣም እንረመዋለን። እንደዛ አይደለም ስራ ማግኘትም እድል ነው። ስራ ስታጣም እድል ነው። እኛ መኖሪያችን የዘላለም አምላክ ነው።

18:12

Speaker A

አሜን? መኖሪያችን ማነው? አዎ እንደዛ ነው። እንደዛ ነው ማሰብ ያለብህ። አድቲድ መቀየር እንደዛ ነው። የሆነ ጊዜ ላይ እኔ ስራ አቆምኩ እና ስራ አቆምኩ። አቁምኩ። ስለዚህ አቁሜ የት ነው የሚሄደው? ቸርች ነው ፕላንት የሚደረገው? የሆነ ፓስተር ጋር ሄጄ ነው ወይ? እዛ ነው

18:34

Speaker A

የማገለግለው ወይ? ወይስ ምንድነው ምሆነው? ምንም ማውቀው ነገር የለም። ግን እግዚአብሔር ቸርቹን ስም ነግሮኛል ምን እንደምስራ ነግሮኛል ግን እሱን ነገር ማመን አልፈለኩም አውቀም አለማመን ምትፈልገው ነገር የለም? ጽፌው ጽፌው ማመን አልፈልግም። እንዴት ነው እኔ አሁን ቸርች ኧረ ማንም አያምነኝም ብዬ እሱን ገሽሽ

18:52

Speaker A

አድርጌው ግን እኔ ምፈልገውን ማሰብ እፈልጋ ነው። ግን እግዚአብሔር አስቀድሞ ነግሮኛል ቁጭ ቁጭ ብዬ ቢሮ ውስጥ መጽሐፍ ሳነብ እዚህ ያሉት ሰዎች አብዛኛው ፊት ለፊት ያሉት ያቀር ከዛ ቁጭ ያልኩኝ ቤት እና አንዳንድ ሰው ምን እየሰራ ነው ይላል ይጨነቃል ምን እየበላ

19:10

Speaker A

ነው ምን በቃ ብዙ ጭንቀት አለ ግን በጣም በሂወት ምርጡ ጊዜ እሱ ነው አሁን ላገኘው አልችልም እሱ ጠዋት ተነስቼ እስከሚቀጥለው ስድስት ሰአት ሌሊት ወይም ሰባት ሰአት እዛ ውስጥ እሆናለሁ አነባለሁ እጸልያለው እጸልያለው ብዙ መረዳት ብዙ ምናምን ይመጣል ይህ ረሳው ስራ እራሱ ምን እንደሆነ ረሳሁት እኔም የምረሳውት

19:37

Speaker A

በጣም አስደናቂው ነገር ምን መስላችሁ እኔ ሁሉም ሰው ረሳኝ ሁሉም ሰው ረሳኝ አንድም ሰው አይደልኝም አይንክ እኔ ጋር ወደ እኔ ሚመጣው ኔትዎርክ ቆረጠው መሰለኝ ሰማይ እና ስልክ ናፈቀኝ የሚጮው ስልክ ድሮ ኮንስትራክሽን ላይ ያለው የስልክ ድምጽ ነበር የሚያስጠላኝ ፎቪያ ይዞኝ ነበር። ምክንያቱን ሙሉ ስለሚደወል

19:59

Speaker A

ሰለች ይሰለቻል እድል ነበር ለካ እድል ነበር ቁጭ ስንት እና ስንት መሃፍ ጨረስኩኝ ስንት እና እድል ነዋ ግን ስራ ገንዘብ እያመጣው አልነበረም ከዛ በኋላ ያለው ላይፍ ስታይል ከዛ በኋላ ያለው ነገር በሙሉ የመጣው ያን ጊዜ ያለ ነው። እሱ ነው ኮንቲኒስሊ የቀጥለው እሱ ነው።

20:28

Speaker A

እዛ ነው ዲሲፕሊን ተምሬ የወጣሁት። ቁጭ ማለት ማንበብ፣ መጸለሚያ እዛ ነው ከዛ በፊት እንዴት እንደኔ እችላለው 12 ሰአት ለሊት እወጣለሁ አራት ሰዓት ምናምን እገባለሁ ቤት እኔም ቤት አያውቁኝም እኔም ብዙ ሚያውቁኝ ይመስለኝ። ልጆቼ ራሱ ያኔ ትንንሾቹ ማውቀት ምንም ትንታ ማይኖርህ። ቢዚ

20:51

Speaker A

ቢዚ ከዛ በኋላ ዲሲፕሊሉ ቁጭ ማለት ዲሲፕሊ ማንበብ ዲሲፕሊን መጸለይ ነው የመጣው ሰው እድል ነው አንዳንዶቻችሁ አሁን ስራ ስታጡ በጣም እያጎረመረማችሁ ነው እኔ እንደተጠቀሙት ነው አሜን ገንዘባችሁን እንጀራ በማይሆን ነገር አልጨርሱት አሜን እስኪ አልጨርስም በሉ አው በቃ እንደዛ ነው አልጨርስም

21:17

Speaker A

ተሞሉበት ያን ያንተን ተሞሉበት አዳዲስ ነገር ልመዱበት አዳዲስ ዲሲፕሊን አዳዲስ መረዳት አዳዲስ የህይወት ስታይል አዳዲስ አመለካከት አሜን ዝም ብለህ እየተራገምኩ አትል ከሰይጣን ጋር እኩል እያወራ ሰይጣን የሚለውን አትድገሙ ይሄ ዘመን ስራ የለም እኔ ስራ የለኝም መሞቴ ነው አለቀልኝ ሞት አላየንም እንግዲህ አልሞትም

21:40

Speaker A

ካልክ አንድ አመት ሞልቷል ሞትል መሞቴን አበቃልኝ ካልከኝ እኔ በቃ እንትን ካልከኝ ስንት ጊዜ ሆነ ምንም ይሆን ነገር የለም እያየን ነው አሜን አሜን ነው ክብር ለኢየሱስ ይሁን ሲሆን ሰው ገንዘባችሁ ባልሆነ ቦታ ላይ ጨርሱ ኖ ስትባሉ እርልይ ርሌ ታውቃላችሁ ድር

22:02

Speaker A

ሶ ታይሙን ለመልካም ቀይሩት ቀይረዋለሁ በል እስኪ ቀይረዋለው አቤት እስኪ ቀይረዋለው በለው ከዛሬ ጀምሮ በለው ጀምሮ ሁሉንም እድል በለው ለመልካም እቀይረዋል ሰይጣን አዋጅ ይዞ ሲመጣ እኔ ቀየር ብለህ መቀየር መሃፍን ይዘህ ቁጭ አይመጣማ እኔ አሁን የድሮ ያን ጊዜ የነበረው ጊዜ አሁን አለ ብትሉኝ

22:26

Speaker A

የለም። ሰሞናውን በጣም እረፍት እያማረኝ ነው። አሁንም መውጣት አልፈለኩም እሱ ስለሰጠኝ። እውነት እርፍት ማለት ፈልጌያለው። ያኔ ሚደውልኝ ሰው የለ ምመክረው ሰው የለ ማስተምረው ሰው የለም ምንም የለም እኔና እግዚአብሄር ብቻ ለካኔ እድል ብቻ ነው። ምንም ቀኑ ሙሉ ከእግዚአብሔር ጋር ማውራት ብቻ ነበር።

22:53

Speaker A

ለካ እንደዚ አይቀጥልም። አሁን አንዱ ይመጣባሃል ቀጥሎ ይመጣል ቀጥሎ ይመጣል። አሜን እያለቀሰ ይመጣል እየሳቀ ይመጣል እያዘነ ይመጣል እየተነጫነጨ ይመጣል እየተራገመ ይመጣል አሁን የማይመጣ አይነት የለም አይነት ያኔ ግን እንደዛ አልነበረም። እና አሁን ዝም ብላችሁ ጊዜ የምታባክሙ የሆኑ ሰዎች ዌይ አፕ

23:24

Speaker A

አሜን? እስቲ ግዜን አስተካክላለሁ በሉ። በማይሆን ነገር አልጨረስም በሉ። በማይሆን ነገር አዎ ልመዱ ስልክ የሚያስቸግር ከሆነ ጣለው ምን በለው ጣለው በቃ ጠቅም ያዝ አንደኛው አሁን የዚህ ዘመን አንደኛ ነገር ስልክ ስለሆነ ሌላ ነገር ስለሆነ ሁለተኛው ነገር ጓደኛ ነው አንዳንድ ሰው አለ።

23:52

Speaker A

አንዳንድ ሰው አለ። እኔን በደንብ ስሙ። ምን ያለው ያልኩት ቀጥሉ ጆሮአችሁን ከፍታችሁ ወደ እኔ ቀረቡ ነፍሳችሁም እንድትኖር አድምጡኝ። ቁጥር ሶስት እንደዛ እኮ ነው የሚለው። እንድትኖሩ ምን በሉኝ አድምጡኝ። ምን ብላችሁ ጆሮአችሁን ከፍታችሁ ምንድነው እሱ እንሰማለን እንላለን ግን አሁን እዚህ ቤት እኔ

24:18

Speaker A

እየተናገርኩ ጆሮን ያልከፈተ ሰው አለ። ገብቶቹሃል እግዚአብሔር እየተናገረ እኮ ነው ያልከፈት ሰው አለ እኮ አድምጡኝ ለምን በህይወት እንድትኖሩ አሁን እኔ ምናገረው ኬንያ የተናገረው በህይወት እንድንኖር እኔም እናንተም አድምጡ ለምን በጆ አድምጡኝ ለዳዊት በገባሁት በኑ ፍቅር ከናንተ ጋር ለዘላለም ኪዳን አደርጋለው ይሄን ሁሉ ምነግራችሁ ኑ ምናምን

24:47

Speaker A

ምለው ለምንድነው አለ የዘላለም ኪዳን ከናንተ ጋር በፍቅር ልገባ ነው። ስለዚህ አድምጡኝ አድምጡት። አድምጡት። አሜን? ሲያደምጣለው በሉ። አዎ ጊዜ አታባክ ነው። ኑ አራቴ ነው ወይ አምስቴ ነው ኑ ያለው? እናንተ የጠማችሁ ሁሉ ኑ አንድ በናንተ ገንዘብ የሌላቸው ወደኖች ኑ ሁለት ኑና ግዙ ሶስት ብሉና

25:10

Speaker A

ኑና ያለ ገንዘብ ያለ ዋጋ አራት ጊዜ ኑ አንድ ጥቅስ ላይ አንድ ቁጥር ላይ አራቴ ኑ እየሱስ ጌታ ነው። ክብር ለኢየሱስ ይሁን እግዚአብሔርን ሳታባክ ነው አሜን ነው ሳይመሽ ሳይመሽ እናንተም እራሳችሁ ማሰሙበት ጊዜ አለህ ስታደርግ ጨርጭ ቁጭ ብለህ እራሱ እንዲህ እንዲህ ነው የምትለው እንቅልፍህን

25:40

Speaker A

በእግሮቻችን እንቆማለን ሳታረጁ


---
This is the markdown twin of https://sozai.app/transcript/live-source-part-13-prophet-firaol-leges/ — the same content, without the markup.
Published by SozAI (https://sozai.app). Reuse and quotation are allowed with attribution and a link back.
Machine-readable index: https://sozai.app/llms.txt · data API: https://sozai.app/api/
